ተስፋዬ ገብረአብ

መለስም ቢሆን ሥልጣኑን እግዚአብሔር እንዳልሰጠው አሳምሮ ያውቃል። ለሥልጣን የአቃው በጭንቅላቱ ተጠቅሞ እንደሆነ ስለሚያምን፣ ሥልጣኑን ሳያስነካ ለማስጠበቅ የቤት ሥራውን ተግቶ ከመሥራት ቦዘዝኖ አያውቅም። በመሰረቱ መለስ በእግዚአብሔር መኖር አያምንም። ስለዚህ "ሰው መግደል ሀጢያት ነው" ብሎ ሊያስብ አይችልም።

'የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ ለዘላለሙ በዚያው ይቀራል እንጂ ከሞት ተነስቶ ለፍርድ አይቀርብም' ብሎ የሚያምን ሰው ደግሞ ከህሊና ጥያቄ ነጻ መሆኑን መዘንጋት አይገባም። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ