የጐንቻው

ገሃዱ እውነታ አንዷለምንና አጋሮቹን አሳልፈን ለግርፋት፤ ለውርደት፤ ለስቃይ፤ ‘ለቁም-ሞት’ የዳረግናቸው በለየለት ጠላት (ወያኔ) እናሳብ እንጅ፤ በደለኞች እኛ ቁጥራችን ያስደመመን ብዛታችን እንደ ሃይቅ ያሰጠመን፤ ግነነታችን ያንቀጠቀጠን፤ አንድነታችን ያናወጠን፤‘ [እኛ ከሰማንያ ሚሊዮን በላይ የምንሆን ኢትዮጵያውያን]፤ ነን።


እነ አንዷለም፤ እነ እስክንድር፤ እና አጋሮቻቸው ሁሉ፤ ህሊናቸው ንቁ፤’ቆዳቸው ስስ፤ ምግባራቸው ጨዋ፤ ወግ ተግባራቸው እውነትና ቁም ነገር ሆኖ ውሸትና ቅጥፈት እንደ ማዕበል በሚያናውጣት፤በጥፋት ሞገድ፤ወደ መቅመቅ፤የምትንገዳገድ፤ አገርና፤ ወደ እልቂቱ በደመ ነፍስ የሚተራመስ ‘አሕዛብን’ ለመታደግ፤ ተግተውና፤ ቆርጠው፤ እውነት፤ ቢናገሩ፤ሃቅ፤ቢሰሩ፤አይቀጡ፤ቅጣት፤ አይኖሩ፤ ኑሮ፤ አይከፉልት እዳ፤ይ ከፍላሉ፤ አሁንም እኛ አሟሟታችንን እየተረትን፤ በጩኸት፤ እየተደናቆርን፤በጭፍን፤ እናዘግማለን። ... (ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ