አሥራደው (ከፈረንሣይ)

ሰሞኑን የአቶ መለስ ዜናዊ መታመም ጉዳይ በአገር ውስጥና፤ ከአገር ውጪ ባሉት የሥርአቱ ደጋፊዎች ዘንድ፤ እንዲሁም የአቶ መለስ የጡት አባቶች በሆኑት ምዕራባዊ አገራት፤ በአፍሪካ የዕድሜ ልክ ሥሌጣን ባለቤቶች፤ የኢትዮጵያ መሬት በርካሽ በተቸበቸበላቸው የአረብ አገራትና፤ በተጨማሪም የአገራችን በር ወለል ተደርጎ ተከፍቶላቸው እንደልባቸው በሚምነሸነሹት ቻይናና ሕንድች ሳይቀር፤ የስጋት አውሎ ንፋስ አንፍሷል።

 

ስሜቱ እንደሰው መልክና ጠባይ፤ አመለካከትና ስሌት፤ አስተዋይነትና ቸልተኝነት፤ የአይምሮ ምጥቀትና ጥበት፤ የኑሮ ምቾትና ስቃይ፤ ሃይማኖትና ዕምነት፤ አብሮ አደግና ጓደኝነት፤ ቀለምና ዝርያ፤ ጥቅምና ጉዳት፤ ፖለቲካዊ ሸፍጥና ተአማኒነት፤ ዝርፊያና ታማኝነት፤ ጎሳና ነገድ፤ አብሮነትና መነጣጠል፣ … ወዘተ ዥንጉርጉር ነው። … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ