ገነት ግርማ Genet Girma አበራ የማነአብ Abera Yemane Abበአበራ ለማ (ደራሲ፣ ጋዜጠኛና ባለቅኔ)
አንጋፋው የዲሞክራሲና የለውጥ አርበኛ አበራ የማነአብ የሰባ ሁለት ዓመት አዛውንት ናቸው። ከዚህ ዕድሜያቸው ውስጥ የወያኔ/ኢህአዴግ መንግሥት ባፈላማ ይዟቸው ሃያ አምስቱን ዓመታት በዓለም በቃኝና ወህኒ ቤቶች ቀርጧቸዋል። ከዚህ ውስጥ ባመክሮ ጥቂት ዓመታት አራግፈው አስራ ስድስት ዓመት ከስምንት ወራት በህሊና እስረኝነት አሳልፈዋል።

 

ደሞም ድፍን ሁለት ዓመታትን በጨለማ ቤት በመታገት መራር ግፍና መከራን በመቋቋም፤ ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች በመሆን አቻ እንዳልተገኘላቸው ጉምዙ ትዝታቸው ያስረዳል። ... (ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ