ከኢሳያስ አፈወርቂ ቃለምልልስ በስተጀርባ
ክንፉ አሰፋ

ጠንቋይና ፖለቲከኛ የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ። ሁለቱም ተገልጋያቸውን ለማምታታት የትኩረት አቅጣጫ ማስቀየርን ተክነውበታል። ኢሳያስ አፈወርቂ በዚህኛው - የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ - ገለጸቸው ራሳቸውን ሳይቀይሩ ሌላውን ለመቀየር የተነሱ ግብዝ ነው የሆኑት።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





ክንፉ አሰፋ

ጠንቋይና ፖለቲከኛ የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ። ሁለቱም ተገልጋያቸውን ለማምታታት የትኩረት አቅጣጫ ማስቀየርን ተክነውበታል። ኢሳያስ አፈወርቂ በዚህኛው - የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ - ገለጸቸው ራሳቸውን ሳይቀይሩ ሌላውን ለመቀየር የተነሱ ግብዝ ነው የሆኑት።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





ክንፉ አሰፋ
"ደሳለኝ" ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር ገዝቶ ለወያኔ ማጓጓዣ ይሆን ዘንድ አበረከተ። ይህ "ደሳለኝ" የሚባለው አህያ ከባድ ጭነት እየተሸከመ ያገለግላቸው ነበር። በአንድ ወቅት በጦርነት ተሸነፉና ይዘውት የነነበረውን ስፍራ ለቅቀው ተበታተኑ። ከቀናት በኋላ አንዳንዶቹ ወደቀድሞ ምሽጋቸው ተመልሰው ለመምጣት እንኳን ሲቸገሩ ደሳለኝ ግን መንገዱን ሳይስት እዚያው ስፍራ ይጠብቃቸው ነበር። በመጨረሻም የአህዮች አለቃ ተባለና "ብፃይ" (ጓድ) የሚል የማዕርግ ሹመትን አገኘ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





ይገረም አለሙ
አበው መሆን ያለበት ቀርቶ የማይሆነው ሲሆን፣ ያለ አባቱ ያለወግ ሥርዓቱ የሆነ ነገር ሲያጋጥማቸው የሚገልጹበት ይህ አባባል ተቀዋሚ ተብሎ ለተሰለፈው ግን ምን ለምን እንዴት? አንደሚወም ለማያውቀው ቢያወቅም በወሬ እንጂ በተግባ ለማይገኘው ወገን ድርጊት በጣሙን ገላጭ ይመስለኛል። ድርጊት እየጠቀሱና ማስረጃ እያጣቀሱ በዚህ አባባል የሚገለጹ በርካት ጉዳዮችን ማንሳት የሚቻል ቢሆንም ለዛሬ ግን አንዱን ብቻ በእጅጉ የተጠናወተንን የመርሳት በሽታ/ችግር ብቻ ላንሳ። ግን ከዛ በፊት ርእስ ያደረኩትን አባባል ባስታወሰኩ ቁጥር ፈጥኖ በአእምሮየ የሚመጣ አንድ ነገር አለ፣ ፕሮፌሰሩ ከአሜሪካ ወደ ትግል ሜዳ ኮረኔሉ ከትግል ሜዳ ወደ አውሮፓ ከአባባሉ ጋር የተዛመደ አይደለም ትላላችሁ። ኮረኔሉ ግዴለም መሄዱን ይሂድ እዛ ሆኖ ታጋይ ነኝ ማለቱ እንዲህም ብሎ አጃቢና ተከታይ ማግኘቱ ግን አዬ! እኛ ያሰኛል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





መሳፍንት ዘፈረንሳይ ለጋሲዮን

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





አንዱዓለም ተፈራ
አሜሪካ ለሩስያ የፖለቲካ ተቀናቃኝ ናት።
የአሜሪካ ርዕዩተ ዓለም ከሩስያ ርዕዩተ ዓለም የተለየ ነው።
በአሜሪካ፤ ከአገሪቱ የግለሰብ የሃሳብ የነፃነት የተነሳ፤ ከአገራቸው ይልቅ ራሳቸውን የሚያስቀድሙ ሰዎችም በመንግሥት መዋቅርም ይሁን በንድግ ተግባሩ ውስጥ በኃላፊነት የሚገኙ አሉ። ይህ የግል አመለካከታቸው፣ የራሳቸው ከመሆኑም በላይ፤ በማንም ግለሰብ፤ የበላይ አለቃቸውም ሆነ ለነሱ ተጠያቂ በሆኑ ግለሰቦች ዘንድ፤ አያስገምታቸውም።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





ይገረም አለሙ

ሰሞኑን የአቶ ሀብታሙ አያሌውን ቃለ ምልልስ በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአማርኛው ክፍል አዳምጠን ብዙዎች አዝነናል፣ አልቅሰናል፣ ተናደናል፣ ወያኔን ተሳድበናል አውግዘናል ወዘተ። በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ቦታ በደረሰው አልቂትም እንዲሁ። ይህን ሁሉ ግን በሰማን ቁጥር አዲስ ለሚሆንብን ለእኛ እንጂ አዲስ አይደለም። አቶ ሀብታሙ በሕይወት ተርፎ በነጻናት መናገር የሚቻልበት አገር ተሻግሮ ሊነግረን በመቻሉ እንጂ፤ ከዚህ የባሱ ብዙ አጅግ ብዙ ኢ-ሰብዓዊ የሆኑ ዘግናኝ ድርጊቶች በኢትጵያውያን ላይ ተፈጽመዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...