ይህን ነበር የምፈራው
ብሥራት ደረሰ - ከአዲስ አበባ

ወያኔን እግዜር ይይለት! የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች እንደሆኑ የሚታመኑ ምዕራባውያንም ይሁኑ ምሥራቃውያን እነሱም እግዜር ይይላቸው! በተለይ በተለይ የነዚህ የውጭ ምንደኛ ጠላቶቻችን አሽከር በመሆን ላለፉት 42 ዓመታት ኢትዮጵያን እንደደሮ ሲበልቱና ሕዝቧን እንደአሻሮ ሲቆሉ ሀብት ንብረቷንም በግላጭ ሲዘርፉና ወደጎሬኣቸው ሲያጓጉዙ የነበሩ ሰሜነኛ ናዚዎችና ፋሽስቶች ዘር አይውጣላቸው። የጀመሩት እንደጪስ በንነውና እንደጤዛ እረግፈው ወደታሪክ ትቢያነት የመለወጥ ትንቢታዊ የመጨረሻ ዕጣ በቅርብ ጊዜ ተጠናቆ ሀገራችን ነፃ እንድትወጣ ፈጣሪ ይርዳን። አሜን።
ሙሉውን አስነብበኝ ...






