ሥላሴ - በጆሃንስበርግ (ተክለማርያም)
ተክለማርያም ከጆሃንስበርግ (ደቡብ አፍሪካ)
በቤተክርስያናችን አውደምህረት ከጥር ሥላሴ ዋዜማ ጀምሮ ዘወትር በታላቁ መምህር የክርስቶስ ወንጌል ሐዋርያ በተወዳጁ አባታችን በአባ ወልዴ የሕይወት ብፌ ተዘርግቶልን ሰነባብቷል።
ጥር 20 ቀን 2002 ዓ.ም. የእመቤታችን ዋዜማ በአይነቱ ለየት ያለ የደስታ ቀናችን ነበር። የጆሃንስበርግ (ደቡብ አፍሪካ) ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሕንፃዋን በሀገራችን ባንዲራ ዙሪያዋን ጠምጥማ በማሸብረቅ … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)



