ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ከአዲስ አበባ)

በወያኔ ዘመን ቀልዶች
በወያኔ ዘመን ቀልዶች ፈገግ በሉ!

አንጀት እያረረ እርሱ ስለሚስቅ ሊሆን ይችላል “ጥርስ ሞኝ ነው” ይባላል - እንደማሽላዋ። ቢሆንም አይብዛ እንጂ ቁም ነገርን እያዋዙ በቀልድ መሰል እውነተኛ ገጠመኞች ማስተላለፍ መጥፎ አይደለም። አንድ ስዕል በሺህ ቃላት ይመነዘራል እንደሚባል አንድ ቀልድም በአንድ መጽሐፍ ቢመነዘር ቀልዱ ከሚሸከመው ቁም ነገር አንጻር ቢያንስ እንጂ አይበዛበትም። እናም ዛሬ የማስኮመኩማችሁ የወያኔ ዘመን ቀልድ በጣም ሊያስቃችሁ ስለሚችል ለዐይን ማበሻ መሐረብ ወይም እራፊ ጨርቅ ይዛችሁ አንብቡ። ትግሬ የሆናችሁ ወገኖቼ ከዘረኝነት ፈንጣጣ ካልተሸለማችሁና እንደጤነኛ ሰው ማሰብ ካልቻላችሁ በስተቀር ልትናደዱና ልትቆጡ ትችሉ ይሆናል። መፍትሔው ታዲያ አለማንበብ ነው።

ጨርቃቸውን ሳይጥሉ በገንዘብ ፍቅር ያበዱና በሥልጣን ሱስ የሰከሩ ወንድሞቻችሁና እህቶቻችሁ በኢትዮጵያና ሕዝቧ ላይ የሠሩትንና እየሠሩት የሚገኙትን ግፍና በደል የሚዲያ አውታር ያላችሁ ሳትቀሩ ብዙዎቻችሁ በሚዲያችሁ እንዳይወጣ በማድረግ ልትሸፍኑላቸው ብትሞክሩም እውነቱ ፈጦ ዓለም ያወቀው ጠሐይ የሞቀው ሆኗል። ስለሆነም የትግሬ ስም በክፉ ሲነሳ የሚያንገበግባችሁ ባለሁለት ቀለም እስስቶች ይለይላችሁ፣ የወንድሞቻችሁ ሥራ በቀልድና በእውነተኛ ገጠመኝ ሲቀመጥ ያውላችሁ።

ቀልድ የሚመስል ግን እውነተኛ ገጠመኝ።

የአዲስ አበባ ነዋሪነትና የሸገር ሥልጣን በፖስታ ታሽጎ ወደ አዲግራት ሲጓዝ እንመልከት። አንዱ ገጠሬ ትግሬ ወደ አዲስ አበባ ሊመጣ ከአዲግራት መናኸሪያ በማለዳ ይሣፈራል። ከዚያች ከተማ (ከአዲግራት) ወጥቶ አያውቅም። መቀሌ ሲገባ “አዲስ አበባ ገባን?” ብሎ አጠገቡ የተቀመጠውን ሰው ይጠይቃል - የቋንቋ ጥያቄ አትጠይቁ፤ በትግርኛ ነው ውይይቱ። “አይ፣ ኧረ ገና አልደረስንም” ይባላል። ጉዞው ወደአዱ ገነት ወደ ሸገር ይቀጥላል። ገጠሬው ትግሬ አዲስ አበባ የራቀበት ይመስላል። መጠየቁንም አላቆመም። አላማጣ ሲደርሱ “አሁንስ አዲስ አበባ አልደረስንም ወይ?” ብሎ ይጠይቃል። ምን አለፋችሁ ወልድያንም ደሴንም ከሚሴንም ሸዋሮቢትንም አዲስ አበባ እየመሰሉት “አልደረሰንም ወይ?” እያለ በመጠየቅ ሁሉንም አጠገቡ የተቀመጡ ተሣፋሪዎች ስልችት አድርጓቸዋል። ደብረ ብርሃን ሲደርሱ ያንኑ ጥያቄ በመጠየቁ አንዱ ተሣፋሪ “ለመሆኑ አዲስ አበባ ምን አለህ?” ብሎ ይጠይቀዋል። ሰውዬው - ገጠሬው ትግሬ - “ኮንዶምንየም ደርሶኝ ልረከብ!” ብሏቸው እርፍ። አሁን መሣቅ ይቻላል። ልብ አድርጉ! ይህ ሰው ሊመዘገብ ይቅርና አዲስ አበባንም በአካል አያውቃትም። የአዲስ አበባ ኮንዶምንየም ደግሞ ለአዲስ አበባ ነዋሪ ብቻ ነው የሚሰጠው ወይም መሰጠት የሚገባው። እነኚህ ወያኔዎች ግን ኮንዶምንየሙን ሁሉ የሞሉት ከትግራይ በሚመጡ ትግሬ ዘመዶቻቸው ነው። ይህ ብቻም አይደለም። ንግዱም ሆነ ሥራው የሚሞላው ከትግራይ ገጠርና ከተማ ቦታዎች በየቀኑ እንደግሪሣ በሚተሙ ማይማን ትግሬዎች ብቻ ነው። ያዋጁን በጆሮ። ሌላው ሌጣውን እየቀረ ነው።

አዳሜ ይህን የቀጣፊ ትግሬዎች ታሪክ መዝግብ - “የኔዎቹ” አንጓች ደርበው ወይም አሊጋዝ ጓንጉል አይደሉም ከደብረ ታቦርና ከቢስቲማ ተጉዘው እነ ቸርነት ሞልቶትና ቢያድግልኝ ተሻገር በዘረኝነት ልክፍት ታውረው ከዕጣ ውጪ የመደቡላቸውን ኮንዶምንየም ሊረከቡ ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት። እንዲህ ዓይነት ቅሌት የማን ባሕርያዊ ተሰጥዖ እንደሆነ በዚህ ዘመን ብቻ ነው ከፍተኛ የሕይወትና የንብረት መስዋዕትነት በመክፈል በምሬት ልንማር የቻልነው። ወደ አብርኆት ደረጃ የተሸጋገረና ትክክለኛ ሰብኣዊነቱን የተጎናጸፈ ትግሬ በዚህ ልክስክስ የብዙዎች ተጋሩ ድርጊት እንዴት ሊያፍር እንደሚችል መገመት አይከብድም። ግዴለም ካላወቀው ሰምቶት ይወቀውና ይፈርላቸው - እንደ እኛ።

ትግሬዎች ጥቅምን ብቻ ሣይሆን ሥልጣንንም በፖስታ እያሸጉ በውጭ አገራትና በአገር ውስጥ ለሚገኙ የጎሣቸው አባላት እንደሚያድሉ ደግሞ ሁሉም ያውቃል። ከፍ ሲል ከተጠቀሰው ከተማ ሰሞኑን አንድ ባላገር ትግሬ መጥቶ የአንድ “የመንግሥት መሥሪያ ቤት” (ወይ ቀልድ! የሕወሓት መባሉ ቀርቶ የመንግሥት መ/ቤት ይባል?) ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሆኖ መሾሙንና መኪና መንዳት እንዲችል የተመደበለት ሹፌር እያለማመደው መሆኑን ከሁነኛ የወሬ ምንጭ ሰምቻለሁ። (ወያኔ) ትግሬዎች የሚገርሙ ፍጡራን ናቸው። ማሰቢያ አካል እንደሌላቸው ሁሉ መጥገቢያ አካልም የላቸውም። ከመነሻው ጌታ ሲጣላቸው እንደሰው ይሉኝታና እንደአህያ እምብርት ብሎ ነገር አልፈጠረባቸውም፤ ኅሊናቸው እንደሾመጠረ ጠላ የሻገተ ነው፤ ሆዳቸውም ከማይበጠስ ላስቲክ የተሠራ ነው። እንደአብዛኛው ሕዝብ እየተቸገረ የሚኖር ትግሬ መኖሩን መናገር ትልቁን የበርካታ ትግሬዎችን አገር ሻጭነትና አጋሰስነት አይሸፍንም እንጂ ለዚያ ዓላማ ከረዳ ይሄውና አልኩት - አዎ፣ ብዙ የሚቸገሩ ትግሬ ወገኖቻችን አሉ፤ ይህን መካድ አንችልም - የወያያዊነት ቫይረስ ግን በትንሹ ከ99 በመቶው የትግሬ ዜጋ ሰውት ውስጥ ይገኛል - ቫይረሱ ንቁ ወይም የሸመቀ (active or dormant) ሊሆን ይችላል - ማን ነህ - አንተ ወንድሜ ሐጎስ እባክህን አትቆጣኝ - እውነቴን ነው። የመንግሥት ተብዬውን መዋቅሮች ሙሉ በሙሉ፣ የአገሪቱን የሀብትና የሥልጣን ምንጮች ሙሉ በሙሉ፣ የኢትዮጵያን መፃዒ ዕድል ሳይቀር ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩ የሚመስሉና እንደፈለጉ የሚያሽካንኑት ትግሬዎችና ትግሬዎች ብቻ መሆናቸውን እንኳንስ ምድሩ ሰማዩም ያውቃል። ስለሆነም የምለው ሁሉ ልለው ከምችለው በታች እንጂ ልለው ከሚገባኝ በላይ እንዳላልኩ ይታወቅልኝ።

ቁም ነገር እየገባብኝ ቀልዱ ተቋረጠ። ከአንድ ሆቴል አንድ ትግሬ የታክሲ ኮንትራት ይነጋገር ይዟል። “አንተ ባለታክሲ፣ ለቡልጋሪያ ማዞሪያ ስንት ትወስደኛለህ?” ብሎ ይጠይቀዋል። ባለታክሲው “150 ብር” ይለዋል። ወያኔውም “እንዴ! ለቡልጋሪያ ማዞሪያ ሞቶሃምሳ ካልክ ለመቀሌ ብልህ ስንት ልትለኝ ነው?” በማለት ተገርሞ ይጠይቀዋል። ይህ የሆነው የዛሬ ስንት ዓመት ነው። አሁንማ ቡቃያው ትግሬ - ገና ንፍጡንም በሉት እንትኑን ያልጠረገው እምቦቀቅላ ትግሬ - በሚሊዮኖች የሚገመት የመስክና የከተማ አውቶሞቢል ነው እያሽከረከረ የሚታየው። ዕውቀት ግን አትጠይቁ - ድፍን ቅሎች ናቸው፤ ከመብላትና ከመጠጣት እንዲሁም ከመሣረር ውጪ የዕውቀት ነገር በወያኔ ዘንድ ዕርም ነው - ምናልባት ከሥርዓቱ አስቀጣይ ጥቂት መሃንዲሶችና ቴክኖክራቶቻቸው በስተቀር። ብቻ ያ ባለታክሲ ምን አለ - “የማትመለስ ከሆነ በነፃ አደርስሃለሁ!”። ሕዝቡ ምን ይላል? ሕዝቡማ እንዲህና ሌላ ሌላም ብዙ ይላል።

ሌላ እውነተኛ ታሪክ። በሲቭል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ውስጥ ሦስት ትግሬ “ምሁራን” የሚመሩት አንድ ስብሰባ በቅርብ ተካሂዶ ነበር። ተሰብሳቢዎቹ የብዙ ዩንቨርስቲዎች የሥራ ኃላፊዎች ናቸው። ሰብሳቢዎቹ የወያኔን አንድ የተለመደ የቅጥፈት ሰነድ አምጥተው ያወያያሉ። አርቲ ቡርቲያቸውን ሲጨርሱ መድረኩን ለውይይት ክፍት ያደርጋሉ። ተሰብሳቢው ግን ምንም ላለማነገር በጋራ የወሰነ ይመስል ፀጥ ረጭ ይላል። ቆይቶ ግን አንዱ ተሰብሳቢ “የሕዝቡን አመለካከትና አስተያየት ብታዳምጡት መልካም ነው።” በማለት ይጀምራል። እንዲቀጥል መድረኩን ይሰጡታል። “እናንተም መንግሥትም የሕዝቡን ብሶትና ምን እንደሚል ታውቃላችሁ። ችግሩ መፍትሔ የሚሰጥ አካል መጥፋቱ ነው። ማታ የሰማሁትን ልንገራችሁ ከፈለጋችሁ - “መሬት የእግዚአብሔር ኮንዶምንየም የገብረ እግዚአብሔር” ሲባል ሰምቻለሁ። ሁሉም በትግሬ የበላይነት ሥር መውደቁን በእናንተ ራሱ መረዳት ይቻላል። ለምሣሌ እዚህ አሁን የምናያችሁ የመድረኩ መሪዎች ሦስታችሁም ትግሬ ናችሁ። በዚህ ሁሉ ሚሊዮን ሕዝብ የእናንተ ሬሽዎ በምን ሒሣብ በልጦ ነው እናንተ ብቻ ሁልጊዜ ዐዋቂና አስተማሪ፣ እኛ ደግሞ ሁልጊዜ ተማሪ፣ ሁልጊዜ ደደብና ምንም ነገር የማይገባን ልንሆን የቻልነው?…” አዎ፣ ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው። እነዚያ የመድረኩ መሪዎች በሀፍረት ተሸማቀው ወዲያዉኑ ነው ዕቃቸውን ሸካክፈው የወጡትና በማግሥቱ ሌሎች ሰብሳቢዎች መጥተው ውይይቱን ያስቀጠሉት።

አንድ አምባገነን ሥልጣንና መሣሪያ ስለያዘ ብቻ ዐዋቂ፣ ጠቢብ፣ ሁሉን ቻይ፣ ኃያል… ይመስለዋል። ይህ ደግሞ የሁሉም አምባገነኖች ጠባይ ነው። መንግሥቱ ኃ/ማርያም የህክምና ዶክተር ነበር፤ የፍልስፍና ሊቅ ነበር፤ የሥነ ጥበብ ሎሬት ነበር፤ የሙዚቃና የኪነ ጥበብ ደራሲና ሃያሲ ነበር፤ የሥነ ከዋክብት ሊቀ ሊቃውንት ነበር፤ የፈጠራ ድርሰቱ ዓለም ፊታውራሪ ነበር፤ የተፈጥሮ ሣይንስ ምርምርና የግብርና ሜካናይዜሽን ኤክስፐርት ነበር፤ የኅዋ ምርምር ጠቢብ ነበር፤ ተፈጥሮን መቆጣጠር የሚችል መለኮታዊ ኃይል ባለቤትም ነበር፤ … ባጭሩ መንግሥቱ ከፀሐይ በታች ያልሆነው ነገር አልነበረም። ወያኔዎችም ከርሱ በልጠውና ብሰው የሚጠይቃቸውን ጋዜጠኛ ከአሜሪካን አገር ቀርቶ ከመንግሥተ ሰማይም ቢሆን ማውረድ የሚችሉ፣ ጦርነትን መዋጋት ብቻ ሣይሆን - ዕድሜ ለዚያ ደንቆሮ ስዬ የተባለ “ፊልድ ማርሻል” - ጦርነትንም መሥራት የሚችሉ - አማራን ከምድረ ገጽ እንደጉም አብንነውና እንደጤዛ አትንነው ማጥፋት የሚችሉ - ሁሉንም መሆን፣ ሁሉንም ማድረግና ሁሉንም በባለቤትነት መቆጣጠር እንደሚችሉ የሚያምኑ ባልጩት ራስ ናቸው - ቀን የሰጠው ቅልም እንደነሱው ድንጋዮች የሚስቁበት ጅላጅል ነው፤ የኛ ድንጋይነት ታዲያ በዛና የልብ ልብ ሰጣቸው። ድፍን ቅል አእምሮ ቦታ ካገኘ የማይከሰት መጥፎ ነገር የለምና ዕድሜ ባለውሉ ብዙ ነገር አሳየን - ወደፊት የሚያሳየን ግን ከእስካሁኑ የሚበልጥ ስለመሆኑ በኢትዮጵያ ሰማይ ያረበበው ጥቁር ዳመና ይጠቁማል። ወዮ ለቀኑ፤ ቀኑ ደርሷል። ሕዝብ የመብረቅ ብልጭታ እየጠበቀ ነው።

አንድ በልመና “ሙያ” የሚተዳደር የሚመስል የኔቢጤ ትግሬ ብሔራዊ ትያትር አካባቢ መብራቱ ላይ እየለመነ ነው። ወደ አንዱ መኪና መስኮት ጠጋ ብሎ “ስለአቡነ አረጋይ ሞጽቱኝ ወንድሞቼይ…” ይላል። ትግሬ መሆኑን የተረዳው ሹፌር “ይህችን እንኳን ለኛ ብትተውልን ምን አለበት!” ብሎ ቀልቡን ሲገፈው በዱላ የሸነቆጡት ያህል ተወንጭፎ ከዚያ ቦታ ሄደ። ለነገሩ ለስለላ ሥራ የተሠማራም ሊሆን ይችላል። እነሱን ማመን ከባድ ነው። ከፍ ሲል የጠቀስኩት የቫይረስ ጣጣ ደማቸው ውስጥ ገብቷልና በቀላል ክትባት አይለቃቸውም፤ እናም ጠንቀቅ ማለት አይከፋም፤ እየተጠነቀቅን ነው ከትግሬ ጓደኞቻችን ጋር የጎሪጥ እየተያየን የምንውለውና የምናመሸው። ማክሰኞ ይመጣል በሚል ተስፋ ሰኞን ላለመሆን።

አንዱ ደግሞ እንዲህ ሲል ነገረኝ። ግን “የብሔር/ብሔረሰቮችና ሕዝቮች ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሳይሸራረፉ በተከበሩባት ኢቴጲያ ዜጎችን በዐውሬና በእንስሳት ባሕርይ መመሰል ነውር ነው” ብዬ “ዞር በል፣ ‹አልሰማህም›” አልኩት። ለሌሎች ሲናገር ያልሰማሁ መስዬ የሰማሁትን እንዳለ እዚህ ባስቀምጠው እኔንም ያነውረኛልና አልናገርም ብዬ ተውኩት። እንጂ እንደዚህ ጓደኛየማ አንዳንድ ሰዎች “ይሄኛው ብሔር በጅብ ይመሰላል፤ ያኛው ብሔር በጅንጀሮ ይመሰላል፤ እዚያ ጋ ያለው ያኛው ደግሞ በጉሬዛ ይመሰላል …” በማለት የዘበዘበውንና ከተመሳስሎው ትርጓሜ ደግሞ የጅቡን ሲናገር “አየህ፣ ጅብ እርስ በርሱ በጣም የተጋመደ ነው - በደምና አጥንት የተሣሠረ። ‹አውውው› ብሎ ይጠራራና ዝንጀሮንም ጉሬዛንም ሌላውንም ፍጡር አህያ እየመሰለው ቅርጥፍጥፍ አድርጎ በቡድን ይቀራመተዋል - ከበላቸውም በኋላ ‹አህያን በላናት!› በሚል የደስታ ጩኸት አካባቢውን ያናጋዋል። አደገኛ ሆዳም ነው። ምሕረትን አያውቅም። ከያለበት በኮድ እየተጠራራ … ፈሪ ቢሆንም በአስበርጋጊ ድምጹ ፍጡራንን እያርበደበደ ምርኮውን ጃርት የበላው ዱባ ያስመስለዋል። ለዚህ ነው ይሄ ብሔር በጅብ የተመሰለው…” ብሎ ሲናገር የሰማሁትን እዚህ ልጠቅስ በወደድኩ ነበር። ለነገሩ ዝንጀሮም ቀናተኛና ምቀኛ መሆኑን፣ በልቶ የጠገበበትን ክምር ሳይቀር ሌላ እንዳይጠቀምበት በታትኖት የሚሄድ መሆኑን እኔም ስለማውቀው የዚህኛው ትርጉም አላስጨነቀኝም። ወንድ ዝንጀሮ እንዴት ተሳቅቆ እንደሚያድግ፣ እናቱም በሆዷ እየደበቀች እንዴት በመከራ ለአቅመ ዝንጀሮ እንደምታደርሰው፣ ለአቅመ ዝንጀሮ የሚደርስ ጎልማሣ ዝንጀሮም ከበስተኋላ የአባቱን ኮቴ እየለካ ብዙ ጊዜ ቆይቶ እርምጃው ሲስተካከል አባቱን እንዴት እንደሚበቀል …. ዝንጀሮ የሆነ ሁሉ ያውቀዋል ወንድማለም። ጉሬዛ እንኳን ከጠገበና ዛፉ ከተስማማው ደንታ የለውም። ለጥ ብሎ ይተኛል። ሲመጣበት ኃይለኛ ቢሆንም ካልነካኩት ደግና የዋህ ነው። በተፈጥሮው ተንኮል የለበትም። ግን ዘመን ሊለውጠው ይችላል። እንዳለ የሚቆይ ነገር የለም። “ከተናግሮ አናጋሪ ይሠውረኝ” ብሎ መጸለይ ጥሩ ነው። “ጥሩ ባልና ሚስት እንዴት ያሉ ናቸው?” ቢባል “ዐይን የሌለው ባልና ጆሮ የሌላት ሚስት” አሉ ይባላል። ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት ተንቀባርረህ ለመኖር ዐይንህንና ጆሮህን ማጣት አለብህ። አለበለዚያ ሌላው መጥፎ አማራጭ ወያኔ መሆን። በቃ፣ ወያኔ ከሆንክ በሰው አምሳል የምትንቀሳቀስ ጭራቅ ነህና ጭራቅ የመሆን የመጨረሻ ዕድል እስካላሳሰበህ ድረስ ደስተኛ ነህ። አንጎልህን ቦርጭህ ሥር ወትፈህ የሰው ደምና አጥንት ደለል ላይ ጮቤ መርገጥ ነው። …

እንደማጠቃለያ፡-

አዲስ አበባ ስትኖር መቀሌ ላይ የምትኖር ያህል ይሰማሃል። የሕዝብ አሰፋፈሩን ለዋውጠውታል። ክርስቶስ ሁለት ባላችሁበት ሦስተኛ እኔ አለሁ እንዳለ አዲስ አበባ አሥር ሰው ካየህ ያለ ማጋነን ሦስትና አራቱ ትግሬዎች ናቸው። ይህ ሲባል በመንገድ ላይ እንጂ በንግድና በሌላ በጥቅማ ጥቅም ቦታዎች ከሆነ በግርድፍ ግምት ከ80 እስከ 100 ፐርሰንት ትግሬ ነው። ያው ማፈር የሚባል በነሱ መንደር ባለመኖሩ ሱቅ ውስጥ እንደገባ ሕጻን ሁሉንም የአዲስ አበባ ቢዝነስ እነሱው ተቆጣጥረውታል። የግንባታ ሥራዎች ላይ ካለትግሬ አታይም። አስመጪና ላኪዎቹ እነሱው ናቸው። ካለትግሬ ሌላው ዜጋ የማይሠማራባቸው የመንግሥት ተብዬው መ/ቤቶች፣ የንግድ ዘርፎች፣ የአገሪቱ የገንዘብና የምሥጢር ጓዳዎች፣ የኢንቬስትመንት መስኮች፣ ወዘተ. ብዙ ናቸው - የመንግሥት ድርጅቶች ተራ የመዝናኛ ክበቦች እንኳን ከቁም ነገር ተቆጥረው ካለትግሬ በጨረታም ሆነ በተወዳዳሪነት ሌላው አይዛቸውም - ተራው የቀበሌና የወረዳ ክበብ! ሆ! እኛን በኪነ ጥበቡ አስችሎን እንጂ የዘረኝነታቸው ቅርናት እኮ ገና ከሩቁ እየሰነፈጠ አያስቀርብም። አሁን የመዝናኛ ክበብም የጥቅም ማግኛ ሆኖ ካለትግሬ አይገባበትም ሲባል ምን ይባላል? ምን ዓይነት ድንቁርናስ ነው? ካለትግሬ የማይሰጡ የከተማና የገጠር የእርሻ ቦታዎች ሞልተዋል። ትግሬ መሆን የቢሊዮን ዶላር የሎተሪ ዕጣ ነው። የመንግሥት ተብዬውን መዋቅሮች በኃላፊነት ሙሉ በሙሉ የያዙት እነሱ ናቸው - ለይምሰልና ለታይታ ከሌላ ብሔር በእንቁልልጩ የባለሥልጣን ወንበር ላይ ቢያስቀምጡም ያ ሰው እንደ ኃ/ማርያም ደሳለኝ ሙትቻ አሻንጉሊትና በራሱ አንጎል የማይመራ ሮቦት ነው። ይህን ሃቅ እነሱም እኛም እናውቃለን። ማወቃችንንም እነሱ ቀርተው አሳዳሪዎቻቸው ያውቃሉ። በሰሞኑ አዲስ ዐዋጃቸው ፊንፊኔ/አዲስ አበባ የሚል ስም ለሸገር የሰጡት ሲያጭበረብሩ እንጂ አዲስ አበባን “መቀሌ” ብለው ቢሰይሟት በቅርጽም በይዘትም አዲስ አበባ ከፊንፊኔ/አዲስ አበባነት ይልቅ ለመቀሌነትና ዐድዋነት እጅግ ትቀርባለች። የስሚንቶውም በሉት የብረቱ፣ የምግቡም በሉት የመጠጡ፣ የልብሱም በሉት የመድሓኒቱ፣ የሸቀጡም በሉት የመኪና መገጣጠሚያው … ከሞላ ጎደል ሁሉም ፋብሪካና ኢንዱስትሪ የነሱ ነው፤ እኛ አሽከርነቱ ነው የተረፈን - ለዚያውም ከእስር፣ ከስደት፣ ከበረሃ ዐውሬና ከሞት ከተረፍን። ሆቴሎች፣ ሱፐርማርኬቶች፣ ባንኮችና ኢንሹራንሶች፣ የመኪና መለዋወጫ ሱቆች፣ የግንባታ ዕቃ ማምረቻና ማከፋፈያ መደብሮች፣ ዱሮ ጉራጌ የተንቀባረረባት ማርካቶ እንዳለች፣ አያት የመኖሪያ ቦታ፣ ሲኤምሲ የመኖሪያ ቦታ፣ ሰሚት የመኖሪያ ቦታ፣ ሁሉም ዐይን ዐይን የመኖሪያ ቦታ፣ቀጫጭንና አነስተኛ ንግድ፣ ወፋፍራምና ጠረንገሎ ንግድ፣ አብዛኞቹ የግል የትምህርት ተቋማት (በሁሉም ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ ባሉት)፣ የማዕድን ምርቶች፣ እኔና ሚስቴ ከነልጆቻችን … ምን አዘረዘረኝ … ምንስ አደከመኝ … ከፀሐይ ብርሃንና ከምንተነፍሰው አየር በስተቀር - ለነዚህም ባልቦላ ሊገጥሙ ነው ተብሎ እየተናፈሰ ነው - ሁሉም ነገርና ሁላችንም በነሱ ወለድ አገድ ተይዘናል። አዲስ አበባ በመቀሌ መተካቷን ለመገንዘብ ማታ ማታ ቡና ቤቶችን ጎብኝ ከፈለግህ። ምድረ አድርባይና አቃጣሪ - ይህ ቃል እንዴት ያስጠላል - ቆይ ልቀይረውማ - ምድረ አሽቃባጭና እወደድ ባይ - አብዛኛዎቹ የምሽት ደምበኞቹ ትግሬዎች ስለሆኑ ብቻ ትግርኛ ዘፈን አሁንም አሁንም እንዲያምቧርቅ ዲጄውን ያስገድዳል፤ ለነገሩ አብዛኛው ባለቡና ቤትና ባለዝጉብኝ ግሮሠሪ ትግሬ ነው - ሌላውማ ምን ተመችቶት? በደርግ ዘመን “ምርጥ ምርጡ ለሕጻናት” ይል የነበረው መፈክር አሁን ምርጥ ምርጡ ለትግሬ ነው - ያኔ ለመፈክር ነው - አሁን ግን በተግባር። እነሱም - ትግሮቹም - ከፍ ሲል እንደተገለጸው ሁሉም ሣይሆኑ በተለይ ባለጊዜዎቹ ቀላሎች ናቸውና በትግርኛ ዘፈን ሽቅብ እየዘለሉ የሰማይን ጣሪያ በእጃቸው ሲቧጥጡ፣ የምድርን ወለል በእግራቸው ሲደ(ል)ቁ ያድራሉ። ከአልኮሉ ጋር በተቀላቀለ የበላይነት ስካርም ጥምብዝ ብለው ሲያሽቃንጡ ለሚመለከታቸው ያሳዝናሉ። በአንድ አዳር የሚያወጡት ገንዘብ ሲታይ ደግሞ የገንዘብ ማተሚያ ማሽን ያላቸው ይመስላል። እኚህ ማይሞች አዲስ አበባን እንደሞጄሌና አልቅት ተጣብቀውባት አሣሯን እያሳዩዋት ነው። ትግሬ ስንል እንግዲህ እኛን በዘረኝነት ሊከሱን የሚቃጣቸው የዓዞ ዕንባ አንብዎቻችን - እሽ አትበሉን የሹም ዶሮዎች ነን ባዮቹ - ይህን ሁሉ የዘመዶቻቸውን ጉድ እንዳይታይ ደብቀው የጥግንግን ለውጥ እንዲመጣና አንዱ ወያኔ በሌላው እንዲተካ የሚፈልጉ የገበሎ ልጅ እንሽላሊቶች ናቸው። Basically, you cannot talk of an effect without mentioning its cause; and as a matter of fact, unless the cause is identified, you cannot find a solution to a hidden cause whose effects are profusely spread resulting in the fatal victimization of millions of people all over Ethiopia. ማንኛዋ ሴትኛ አዳሪ ትሆን “ጉንጬን ሳትነካ ሣመኝ” ብላ ለወዳጇ የተናገረችው? የትግሬ ስም አይነሳብን የሚሉ ዓለመኞች ናቸው። እናታቸው ወንዝ የወረደችባቸውን ሞልቃቃ ልጆች ያህል እንኳን አልተጎዱም እኮ።

ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ከመቶ ዘመናዊ የግል አውቶሞቢሎች ለወያኔዎች በሚያዳላ አነስተኛ ግምት ስልሣው የትግሬ ነው። አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታዩ መቶ ታላላቅ የግንባታ ሥራዎች መካከል ዘጠና አምስቱ የትግሬ ናቸው (አጠገቤ ያለ አንድ ጓደኛየ ግን መቶ በለው እያለኝ ነው) - ለምን እንዋሻለን? ከትግሬዎች ጋር ምንም ዓይነት ውድድር የለም፤ እነሱ ሁሉ በጃቸው ሁሉ በደጃቸው ነው - ያለቀረጥ ይነግዳሉ፤ ያለቫት ይነግዳሉ፤ ያለቤት ኪራይ ይነግዳሉ፤ ያለ ፍትህ ያስፈርዳሉ፤ እነሱ ገድለው ሟችን ይከሳሉ፤ እነሱ ዘርፈው በተጠቂነት ምስኪኖችን ይከስሳሉ። በጥቅሉ ኢትዮጵያና ሕዝቧ በነሱ ታግተው በስቃይ እየማቀቁ ናቸው። ስለዚህ አዲስ አበባ መቀሌ ሆናለች። የማውቃት አዲስ አበባ ወዴት ሄደች ብለህ ብትጠይቅ መልሱ በመቀሌ ተዋጠች ነው - መቀሌን ሆነች። ሀፍረተ ቢሱ ሕወሓት ይህን ሁሉ አጃኢበት እየሠራ እነኢትዮሚዲያ “ትግሬ አልተጠቀመም” ብለው ሆዳቸውን ነፍተው - ምንድን ነው እባለው አማርኛውም ጠፋኝ - አዎ፣ ሽንጣቸውን ገትረው ሲከራከሩ ትንሽ አይሰቀጥጣቸውም። ክርስቶስ ለሥጋው አደላ እንደተባለው እነሱም - ሰውነት ተረስቶ የአንዲት አገር ዜግነት ተዘንግቶ - ለደም ቁርኝት ሲሉ ብቻ ይህን ሁሉ አዲስ አበባ ላይ ማለትም አዲሷ መቀሌ በአዲስ አበባ ከርሰ መቃብር ላይ … ዛሬ ምን ነካኝ … ፊንፊኔ ላይ … ኦ! አይደለም … ፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ይሄ ለሰማይ ለምድር የከበደ ግፍና በደል እየተሠራ እያዩ የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ ብለው ዐይናቸውን ጭፍን፣ ጆሯቸውን ጥቅጥቅ፣ አንደበታቸውን ልጉም አድርገው ሲያበቁ እውነቱንና እውነቱን ብቻ የምንናገረውን ወገኖች በሀሰተኝነትና በጥበት በስፋት ይከሱናል። ይልቁንስ አዲስ አበባ የጠፋቻችሁ ካላችሁ አብረን እንፈልጋት። ምንም አልተናገርኩም። ምኑንም ሳልናገር ደግሞ አራት ገፆችን ያህል ወረድኩ። ቀን ይክፈለን። ለማንቻውም የቴዲን አዲስ ዘፈን እንገባበዝና ለጊዜው እንሰነባበት - እባካችሁን እነዘሀበሻና ኢካድፍ፣ እነወልቃይትና ቋጠሮ - የስንቶቻችሁን ስም አንስቼ እጨርሰዋለሁ - የቴዲን “ኢትዮጵያ” (ቁጥር1) እና “ጎንደር”ን (ቁጥር 9) ለአንባቢዎቼ በዚችው መድረክ ጋብዙልኝ። ከምሥጋና ጋር።

ለገምቢ አስተያየት - This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ