የሚገማሸረው ብዕር (ያገር ልጅ)
ያገር ልጅ
ስለተስፋዬ ገብረአብ ሸጋ የአማርኛ ቋንቋ ብዕርተኝነት እንዳዲስ እዚህ ላይ አላነሳም። በጣም ብዙ ብዙ ተቺዎችና አስተያየት አንጓቾች በቁጥራቸው መጠን ብለውታል። ደራሲው ተስፋዬና የፕሮፓጋንዳ መጣጥፍ ጣፊው ተስፋዬም የብዕር ውበት ለዛቸው አንድ ነው። ልዩነታቸው ከዘላቂው የፈጠራ ሥነ-ጽሑፍ ሰብዕናና ካላፊው ከረጋፊው የፕሮፓጋንዳ ሰውነት ላይ ብቻ ነው።
ተስፋዬ ሸጋ ብዕሩን ለፕሮፓጋንዳ ሥራ ባርነት ከሚያውለው ይልቅ ለዘላቂው ሕያው የደራሲነት የሕይወት ጥሪ ቢሰዋው እንደሚሻል ሳይረፍድበት የነቃ አራዳ ነው። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)