የኦሮሚያ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጁነዲን ሳዶ ለቪኦኤዋ ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ የሰጡት ቃለምልልስ
የቀድሞው የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት የነብሩት ጁነዲን ሳዶ ከቪኦኤዋ ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ ቃለምልልስ አድርገዋል። አቶ ጁነዲን እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 11 ቀን 2012 ሀገር ጥለውና ኢህአዴግን ከድተው መሸሻቸው አይዘነጋም። አቶ ጁነዲን ከነበራቸው ከፍተኛ የመንግሥት ሥልጣን ውስጥ የፌደራል መንግሥቱ የመገናኛ እና ትራንስፖርት ሚንስትር፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚንስትር እና የሲቪል ሰርቪስ ሚንስትር ሆነው ማገልገላቸው ይታውሳል።