ዶናልድ ትራምፕ ከ28 ዓመት በፊት ለኦፕራ ለፕሬዝዳንትነት ከተወዳደሩ እንሚያሸንፉ ተናግረው ነበር
መጭው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሃያ ስምንት ዓመት በፊት በኦፕራ ሾው ላይ ቀርበው በነበረበት ወቅት፤ ለፕሬዝዳንትነት ከተወዳደሩ እንዳማይሸንፉ ገልጸው ነበር። እ.ኤ.አ. 1988 ኦፕራ ”ለፕሬዝዳንትነት ከተወዳደርኩ አሸንፋለሁ ብለህ ነበር” ስለማለታቸው ስትጠይቃቸው፤ ዶናልድ ”በሕይወቴ ተሸንፌ አላውቅም፤ ለፕሬዝዳንትነት ከተወዳደርኩ የማሸነፍ ዕድሌ የሰፋ ነው የሚሆነው” በማለት ምላሽ ሰጥተው ነበር።
በኦፕራ ዊንፍሪ ሾው ላይ ኦፕራ ከዶናልድ ጋር የዛሬ ፳፰ ዓመት ያደረገችው ቃለምልልስ ከዚህ በታች ቀርቧል። ለማየት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!