ኢሬቻና የፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ አመራር

በርካቶች ሕይወታቸው የተቀጠፈበት ያለፈው ዓመቱ (፳፻፱ ዓ.ም.) የኢሬቻ በዓልን በማስታወስ፤ የዚህ ዓመቱ የኢሬቻ በዓል ከመካሄዱ በፊት ብዙዎች በስጋት ተውጠው ነበር። የያዝነው ፳፻፲ ዓ.ምህረቱ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ አስተያየታቸውን በጽሑፍ ከሰጡት ወገኖች ውስጥ አንዱ ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ ሲሆኑ፣ በጽሑፋቸው ምስጋና የማቅረባቸውን ያልህ ምስጋና የነፈጉዋቸው ወጎኖች ነበሩ። በዚህ ጉዳይ ላይ ዶ/ር ብርሃነመስቀል ለፎረም 65 ያዬህ አበበ፤ የኦሮሚያን ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳን አመራርና እንዲሁም ስለኢሬቻ 2010 ዓ.ም. ሃሳባቸውን አጋርተውታል።
ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ፣ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!