የአባዱላ ውሳኔ ፋይዳቢስ ነው አይደለም?

የአቶ አባዱላ ገመዳን ውሳኔ አስመልክቶ አንዳንዶች እንደፋይዳ ቢስ ሲያዩት ሌሎች እንደ ወሳኝ፣ ታሪካዊ፣ የኀይል ሚዛንና የፖለቲካ አሰላለፍ ሽግሽግ አመልካች ውሳኔ አድርገው አስተያየታቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። በዚህ ዙሪያ የፎረም ፷፭ቱ ያዬህ አበበ፤ ”የአቶ አባዱላ ከአፈጉባኤነት የመልቀቅ ውሳኔ ፋይዳው ምንድን ነው?” በሚል የመወያያ ርዕሰ ጉዳይ ላይ አቶ ግርማ ጉተማ እና አቶ ኃይለኢየሱስ አዳሙ እንግዶቹ አድርጎ ጋበዟል።
ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ፣ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!



