በዓይን ባንክ ዙሪያ ከዶ/ር ወንዱ ዓለማየሁ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ
ዶ/ር ወንዱ ዓለማየሁ (የዓይን ሐኪም)
ዶ/ር ወንዱ ዓለማየሁ ከኤልቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ፤ ለበርካቶች የዓይን ብርሃን መመለስ ምክንያት ስለሆነው የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ያወጋሉ። ቃለምልልሱን ያደረገላቸው አሸናፊ ሰብስቤ ለንዑድ ዝግጅት ሲሆን፣ ዶ/ር ወንዱ ባለፉባቸው መንገዶች ያጋጠሙዋቸውን አስቸጋሪ፣ አሳዛኝና አስደሳች ታሪኮች ያካፍሉናል።
ቃለምልልሱን ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!



