ከፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ጋር በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለምልልስ

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ከፎረም ፷፭ ጋር
የፎረም 65ቱ ያዬህ አበበ፣ ከፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ (የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር፤ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ ምክትል ሊቀመንበርና የውጭ ግንኙነት ኀላፊ) ጋር ውይይት አድርጓል።
ይህ ከፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ጋር የተደረገው ውይይት ያተኮረባቸው ርዕሰ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው፦
1. የማንነት ፓለቲካ ተፅዕኖ
2. የአማራ ድርጅት በመድረክ
3. የህብረብሄራዊ ልጆች ማንነት
4. 'ያ ትውልድና' የዛሬ ሚናው እና
5. የአገራዊ መግባባት አስፈላጊነት።
ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ፣ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!