አቶ አሉላ ሰለሞን

አቶ አሉላ ሰለሞን (የሕወሓት ደጋፊና የሚዲያና ሲቪክ ማኅበራት ተመራማሪ)

የፎረም ፷፭ቱ ያየህ አበበ የሚዲያና ሲቪክ ማኅበራት ተመራማሪና የሕወሓት ደጋፊ ከሆኑት ከአቶ አሉላ ሰለሞን ጋር ውይይት አድርጓል። አቶ አሉላ የውይይቱ ርዕሰ ጉዳዮች የእንቦጭና ዘመቻ "ጣና ኬኛ"፣ ግጭቶችና ተቃውሞዎች፣ "ኢሕአዴግ ላልቷል"?፣ የሚዲያዎች ሚና እንዲሁም "የትግራይ የበላይነት" አለን? ነበሩ።

ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ፣ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!