አቶ ልደቱ አያሌው ከጆሲ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ (ክፍል ፩)
አቶ ልደቱ አያሌው በ”ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሾው”
ለመጀመሪያ ጊዜ አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ፣ በጆሲ ቴሌቭዥን (JTV) በሚተላለፈው ”ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሾው” በተሰኘው ዝግጅቱ ላይ ከፖለቲከኛ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል። በእንግድነት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው ናቸው።
ይህ ክፍል አንድ ሲሆን፣ ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!