ሶልያና ሽመልና ወ/ሮ አስቴር አስገዶም

ሶልያና ሽመልና ወ/ሮ አስቴር አስገዶም በፎረም ፷፭

የ#እኔንምገጥሞኛል ዘመቻንና እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ሴቶች የሚገጥማቸውንና የሚያልፉበትን ጾታዊ ትንኮሳ፣ ጥቃትና ወከባ ላይ ሐሳባቸውን በፎረም ፷፭ ”ሙጠኖ” (Muxannoo) በተሰኘው ዝግጅት ላይ ያጋሩት ሶልያና ሽመልስ ከዩናይትድ ስቴትስ እና ወ/ሮ አስቴር አስገዶም ከስዊድን ናቸው።

”ሙጠኖ” (Muxannoo) የተሰኘው የፎረም ፷፭ ዝግጅት የሕይወት ተሞክሮን የሚዳስስ ሲሆን፣ #MeToo ወይንም #እኔንምገጥሞኛል የተሰኘውን ዓለምአቀፋዊ የሴቶች የማኅብራዊ ሚድያ ዘመቻ ላይ በዚህ ዝግጅቱ ያተኮረው።

ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ፣ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!