ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም በጄኔቭ ተቃውሞ ገጠማቸው

ኢዛ (ሰኞ ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. May 22, 2017)፦ ለዓለም የጤና ድርጅት ለዳይሬክተርነት በእጩነት ከቀሩት ሦስቱ አንዱ የሆኑት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም በዛሬው ዕለት ተቃውሞ እንደገጠማቸው ኢሳት በሰበር ዜናው ዘገበ።
የኢሳትን ሙሉ ዘገባ ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!