ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ፓርላማ ይቀርባሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ
በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ይሠጣሉ ተብሎ ይጠበቃል
ኢዛ (ሰኞ ጥር ፳፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 3, 2020)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም. ፓርላማ ቀርበው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ይሠጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በወቅታዊ የአገሪቱ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ከመሥጠት ሌላ ከፓርላማ አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች መልስ ይሠጣሉ። (ኢዛ)



