Coronavirus illustation

ኮሮና ቫይረስን በምስል ለማሳየት በበሽታ ቁጥጥርና መከላከል ማዕከል የተሠራጨ

በኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ የተገኘበት የመጀመሪያው ሰው ጃፓናዊ ነው

ኢዛ (ዓርብ መጋቢት ፬ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 13, 2020)፦ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ጃፓናዊ አዲስ አበባ ውስጥ መገኙቱን ዛሬ መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም. የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ቫይረሱ ከተከሰተ ወዲህ ኢትዮጵያ ውስጥ በቫይረሱ የተጠቃ የመጀመሪያው ሰው መገኘቱን አመላክቷል። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ