እዳጋ ሐሙስ

ሙሉ በሙሉ ከሕወሓት ነፃ የውጡና በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር የዋሉት ከተሞች በአረንጓዴ የተቀለሙት ናቸው

መከላከያ ሠራዊት መቀሌ ለመድረስ ጥቂት ቀርቶታል

ኢዛ (እሁድ ኅዳር ፲፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 22, 2020)፦ ከሰሞኑ ሽሬ፣ አክሱምና አዲግራት ከተሞችን ሙሉ ለሙሉ የተቆጣጠረው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዛሬ እሁድ ኅዳር 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ከአዲግራት ወደ መቀሌ የሚወስደው መንገድ ከመቀሌ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን መቆጣጠሩ ተገለጸ።

የመከላከያ ሠራዊት የዘመቻው የመጨረሻው መዳረሻ የኾነችውን መቀሌ ከተማን ለመያዝ እየገሰገሰ መኾኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታውቋል። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!