U.S. Secretary of State Mike Pompeo (2nd-R) and his wife Susan Pompeo (R) are welcomed by Ethiopia’s Foreign Minister Gedu Andargachew (L) after they arrived in Addis Ababa, Ethiopia February 17, 2020. Andrew Caballero-Reynolds/Pool via REUTERS

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአሜሪካውን አቻቸውን ማይክ ፖምፒየርን ሲቀበሉ፣ የካቲት 9 ቀን 2012 ዓ.ም. (ፎቶ፣ ሮይተርስ)

ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ይገናኛሉ

ኢዛ (ማክሰኞ የካቲት ፲ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. February 18, 2020)፦ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተቀበሏቸው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ናቸው።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር ይመክራሉ። ፓምፒዮ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድና ከፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋርም ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ