PM Abiy Ahmed

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎች ይነሳሉ ተብሎ ይጠበቃል

ኢዛ (ቅዳሜ ጥቅምት ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. October 17, 2020)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከነገ በስቲያ (ሰኞ ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም.) በፓርላማ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው።

ምክር ቤቱ የ2013 ዓ.ም. የሥራ ዘመኑን ከጀመረ ወዲህ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚሰጡት ማብራሪያ በብዙዎች ዘንድ ተጠባቂ ኾኗል።

በተለይ ከወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች አንጻር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፓርላማ አባላቱ የተለያዩ ጥያቄዎች ይነሳሉ ተብሎ ይጠበቃል። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ