የጁንታው ሕወሓት ቡድን በማይካድራ የፈጸመውን ጭፍጨፋ በመቀሌ ለመድገም እየተዘጋጀ መኾኑን ፖሊስ አስታወቀ
ጁንታው የሐውዜኑን የፕሮፓጋንዳ ድራማ ሊደግም እንዳሰበ ተጠቆመ
ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፲፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 26, 2020)፦ የሕወሓት ቡድን በመቀሌ ከተማ ውስጥ በማይካድራ የፈጸመውንና ብሔርን መሠረት ያደረገ ጭፍጨፋ (ዘር ማጥፋት) ለመድገም እየተዘጋጀ ስለመኾኑ የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



