የሚገባውን አወድሰው (ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ)
ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ
እባክህን መወደስ የሚገባውን
አትሰስት አወድሰው፤
እሱን ስላወደስከው አንተ አታንስም፣
ይልቅ ባታሞግሰው ነው የምታንሰው።
ኦክቶበር 11 ቀን 2015 እ.ኤ.አ.
ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ
እባክህን መወደስ የሚገባውን
አትሰስት አወድሰው፤
እሱን ስላወደስከው አንተ አታንስም፣
ይልቅ ባታሞግሰው ነው የምታንሰው።
ኦክቶበር 11 ቀን 2015 እ.ኤ.አ.