የእግዜር ትህትናና የትንንሽ ሰዎች ትዕቢት (ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ)
ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ
እየሱስ እግዚአብሔር በትህትና
የፍጡራኑን እግር አጎንብሶ አጠበ እያፈቀረ!
አንት ኢምንቱ ከንቱው ሰው፣
ከእግዜር በልጠህ ነው ልብህ በንቀት የተወጠረ?
ኦክቶበር 14 ቀን 2015 እ.ኤ.አ.
ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ
እየሱስ እግዚአብሔር በትህትና
የፍጡራኑን እግር አጎንብሶ አጠበ እያፈቀረ!
አንት ኢምንቱ ከንቱው ሰው፣
ከእግዜር በልጠህ ነው ልብህ በንቀት የተወጠረ?
ኦክቶበር 14 ቀን 2015 እ.ኤ.አ.