መንፈሰ ኦባማ (ከጌታቸው አበራ)
መንፈሰ ኦባማ
ከጌታቸው አበራ - ጥቅምት 24 ቀን 2001 ዓ.ም. (November 4, 2008)
ከአፍሪካዊት ጥቁር አምባ - ከሰው ዘር ግንድ ፍጥረተ-ዓለም፣
ከኖረባት የዕትብቱ አፈር - በነፃነት፣ ፍቅር፣ ... ሠላም፣
በጭካኔ ተፈንግሎ - በሠንሰለት ተጠፍሮ፣
እናት ከልጅ፣ አባት ከልጅ፣ ... ከቤተሰብ ተሰውሮ፣
በዕርዛት፣ በቸነፈር፣ ... በራብ-ጠኔ ተገዝግዞ፣
በእርኩስ መርከብ ታጭቆ - ለ"አዲስ ዓለም" ስቃይ ጉዞ፣
... (ሙለውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)