አራስ (ቦጋለ ዳኜ)
አራስ
ቦጋለ ዳኜ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ኢትዮጵያ እናታችን የስለት ልጅ ወልዳ
ብርሃን እንዳይገባ መስኮቶችዋን ጋርዳ
ቢለዋ አኑራለች ባልጋዋ መከዳ፤
ያራስ ወግ ሆነና ያጉል ባህል ዕዳ።

ከካሊፎርኒያ