የረቡዕ ግጥም ፪ኛ ዓመት፣ ፶፩
መሮጥ መሮጥ መሮጥ
እንደ አየሩ መናጥ
በጸባይ መቅበጥበጥ
በምኞት ማንጋጠጥ
በተግባር መሸጎጥ
መሮጥ መሮጥ መሮጥ
መሮጥ መሮጥ መሮጥ
ሙሉውን አስነብበኝ ...መሮጥ መሮጥ መሮጥ
እንደ አየሩ መናጥ
በጸባይ መቅበጥበጥ
በምኞት ማንጋጠጥ
በተግባር መሸጎጥ
መሮጥ መሮጥ መሮጥ
መሮጥ መሮጥ መሮጥ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ክንፈሚካኤል ገረሱ
የእኔነቴ እኔነት ፍላጭ፣
የእኔነቴ ማንነት ግልባጭ።
አዎ! ጓደኛዬ መለያዬ፣
ከቶ አትሁን እንቅፋቴ ቀበኛዬ።
እናም! እናማ!
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሞትና ሽሽት
በሥልጣን ላይ ሆኖ
እራሱ ወይኖ ...
እየጨማመረ
ግፍና ጥፋቱን ...
ከጫፍ አደረሰው
ሞትና ሽሽቱን
ሙሉውን አስነብበኝ ...አብርሃም በየነ
ኮሳሳ አገዝፎ፣ ግዙፍ አኮስሶ
የሾመውን ሽሮ፣ ያሻውን አንግሦ
በለወጠው አዲስ ክስተተ ሁኔታ
ኀዘንና ደስታ፤
ደስታና ኀዘንን አቀያይሮ ቦታ
ሙሉውን አስነብበኝ ...አያውቅም መሰለኝ
የወንድሜ ጫማ
ሲፈታ ቢያይብኝ
የኔም ተፈታብኝ
ወገብ እንደላመ
አያውቅም መሰለኝ
ሙሉውን አስነብበኝ ...