የረቡዕ ግጥም ፪ኛ ዓመት፣ ፵፰
እውነት አልጋ ይዟል
በሄደበት ሁሉ በድፍን ከተማ
እኛ ስንወሻሽ ተቀምጦ እየሰማ
በመሳቀቅ ብዛት አካሉ መንምኖ
እውነት አልጋ ይዟል በሽተኛ ኾኖ
ሙሉውን አስነብበኝ ...እውነት አልጋ ይዟል
በሄደበት ሁሉ በድፍን ከተማ
እኛ ስንወሻሽ ተቀምጦ እየሰማ
በመሳቀቅ ብዛት አካሉ መንምኖ
እውነት አልጋ ይዟል በሽተኛ ኾኖ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ
አስቀድሞ የተጻፈ ነው የሰው ልጅ
የሚውል፣ የሚያድርበት፣ የሚረግጠው ስፍራ፣
ከዛ እልፍ ዝንፍ አይልም።
የኔ ቶሮንቶ ነው ለሰሞኑ የተመደበልኝ ጎራ።
ታዲያ ይችን ዓለም እስከምለቅ፣
ወዴት ይሆን ቀጥሎ እግሬ የሚያመራ?
ሙሉውን አስነብበኝ ...ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ
እየሱስ እግዚአብሔር በትህትና
የፍጡራኑን እግር አጎንብሶ አጠበ እያፈቀረ!
አንት ኢምንቱ ከንቱው ሰው፣
ከእግዜር በልጠህ ነው ልብህ በንቀት የተወጠረ?
ሙሉውን አስነብበኝ ...ምንድነው ምከፍለው?
እሳት ተዋውሰን
እሳት ተለኳኩሰን
ተርኩሰን ጨረስን
አንድ ላይ አጭሰን
ለዚህ ለወንድሜ
እሳት ላበደረኝ
ምንድነው ምከፍለው
መልስልኝ ካለኝ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ
እባክህን መወደስ የሚገባውን
አትሰስት አወድሰው፤
እሱን ስላወደስከው አንተ አታንስም፣
ይልቅ ባታሞግሰው ነው የምታንሰው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...