ባዶ ቃል (እሸቱ ታደሰ)
እሸቱ ታደሰ
በሰው ክፋት ሠርቶ ልቡን ያሳረረ
ወዳጅህ ነኝ ብሎ ሕይወቱን ያዞረ
ቃላት በማሳመር ባንደበቱ አፍዞ
ከግራና ከቀኝ
ከላይም ከታችም
ሙሉውን አስነብበኝ ...እሸቱ ታደሰ
በሰው ክፋት ሠርቶ ልቡን ያሳረረ
ወዳጅህ ነኝ ብሎ ሕይወቱን ያዞረ
ቃላት በማሳመር ባንደበቱ አፍዞ
ከግራና ከቀኝ
ከላይም ከታችም
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ክንፈሚካኤል ገረሱ
ቢተኙ አይደላቸው ቢነሱ እንቅልፋቸው፣
ቢለብሱ አይሞቃቸው በረዶ ገላቸው፣
ሁለቱም በየግል ጥንድ ሕልም አላቸው።
አንደኛው በመንፈስ በምናብ መንሳፈፍ፣
ሌላው በደመ-ነፍስ ግዑዝ መተቃቀፍ
ሙሉውን አስነብበኝ ...
አቱራጋ ዓለሜ
ይሄንን ለማለት ያበቃኝና ሐሳብ የጫረብኝ በቅርቡ የወጡ አዳዲስ ተናፋቂ የነበሩ ድምጻዊያት ሥራዎች በየቦታው፤ በመጠጥ ቤቱ፤ ታክሲው፤ መንገዱ፤ ባርና ሬስቶራንቱ፤ መዝናኛና መስተጓጎያ ቦታዎች መከፈት የተከለከሉ መስሎ ስለተሰማኝ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ደም መጦ ደም መጦ
ምከሩት ባካችሁ ያንን ጠብደል ትዃን
መብላቱን እንዲያቆም ከሕመሙ እንዲድን
አለዛ እንዳገኘ ደም መጦ ደም መጦ
እንዳያከረፋን መንገድ ላይ ፈርጦ
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ክንፈሚካኤል ገረሱ
ሆስፒታል ተኝቶ ሳንባ በሽተኛው፣
ተደብቆ ሲያጨስ ሱሱ ቢያሸንፈው።
ዶክተሩ አዩና አጥብቀው ገሰፁት፣
ከቶ ዳግም ቢያጨስ እንደሌለው ሕይወት።
ሙሉውን አስነብበኝ ...