ቴዲ ብዙዎችን ገድሏል (ደረጀ ኃብተወልድ)

ቴዲ ብዙዎችን ገድሏል

ደረጀ ኃብተወልድ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ) 

 

 

 

አከተመ ዘፈን (ትንሣዔ)

አከተመ ዘፈን

(ለቴዎድሮስ ካሣሁን ክብር ይሁን)

ትንሣዔ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )

ፍቅርን ካልነገረ ውበትን ኳኩሎ፣

ታሪክ ካልዘከረ አበጥሮ አንጓሎ።

ዘብጥያ ከሆነ በቂምና ቁርሾ፣

አከተመ ዘፈን ተተካ በሙሾ። ሙሉውን አስነብበኝ ...

ተኩስ አቁም ይደረግ! (ከወለላዬ)

ተኩስ አቁም ይደረግ!

ከወለላዬ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ) ኅዳር 10 ቀን 2001 ዓ.ም. (ኖቨምበር 19, 2008)

(በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

ልዩነቱ በዛ መስማማቱ ጠፍቶ፣

ትግሉም ወደኋላ ቀረ ተጎትቶ፣

መንግሥት ንጹኅ ዜጎች አለፍርድ ገድሏል፣

መብትና ነፃነት ዲሞክራሲ አፍኗል፣

በምርጫ ብንጥለው ድምፃችንን ነጥቋል፣

ሌላም ሌላም ነገር ብዙ ችግር ፈጥሯል፣

በሠላምም ሆነ በተገኘው መንገድ፣

ከሥልጣን ወንበሩ አለበት መወገድ፣

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የአደራ ድምፅ (ከትንሣዔ)

የአደራ ድምፅ

ከትንሣዔ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )

 

የአያት የቅድመ አያት፣ ... የዘመድ አዝማድ የቃል ውል፣

 

የልጅ፣ የልጅ ልጆች ራዕይ፣ ... የነገም የተስፋ ደወል፤ ሙሉውን አስነብበኝ ...

ምናለበት?! (ጌታቸው አበራ)

ምናለበት?!

(ለአምባገነኖችና ለግብረ-አበሮቻቸው)

ከጌታቸው አበራ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )


የህዝብ ራዕይ ባታመክኑ፣

ያገር ተስፋ ባታተኑ፣

ያያችሁትን ፍጡር ሁላ - እንደ እብድ ውሻ ባትለክፉ፣

የትውልድን ውብ አበባ - በጭካኔ ባትቀጥፉ፣

ያድባር ቆሌ ባትገፉ፣ የጡር እንባ ባታተርፉ፣

ጣፋጭ ሲሳይ ማር ወለላ - በሬት መራር ባትለውሱ፣

ምናለበትኢ?! ቀኑ አክትሞ - ከመንበሩ ብትነሱ፣ ሙሉውን አስነብበኝ ...