አፅም ይሰደዳል? (ከትንሣዔ)
አፅም ይሰደዳል?
ከትንሣዔ ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )
(አሜሪካን ሀገር ላለችው ሉሲ/ድንቅነሽ የተገጠመ)
የኛ ነገር የኛ ስም ባገሩ ክብር አልባ፣
የኛ ነገር የኛ አጥንት ቀሊል ከገለባ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...አፅም ይሰደዳል?
ከትንሣዔ ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )
(አሜሪካን ሀገር ላለችው ሉሲ/ድንቅነሽ የተገጠመ)
የኛ ነገር የኛ ስም ባገሩ ክብር አልባ፣
የኛ ነገር የኛ አጥንት ቀሊል ከገለባ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...አዳምጥ!
ከብራንጎ ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )
አንተ ተናጋሪ፣ አንተ ቀባጣሪ፣
አንተ ፍርድ ሰጪ፣ አንተ ወንጀል ሠሪ፣
ሙሉውን አስነብበኝ ...የረሃብ አድማ!
ከሣሙኤል ዳኜ ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )
ቆሽቱ ሲጨስ እርር ሲል
አሳራሪውን ያሳርር ይመስል
ተሜ እንደውም አልበላም ቢል
አሳራሪዎቹ ስለገባቸው
አልበላሙ እንደማይጎዳቸው
ለምደውት ፈለጉና ሊላጡበት
ይሉ ጀመር ተዉት አትለምኑት።
ሙሉውን አስነብበኝ ...በድል እንግባ!
ከወለላዬ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )
(ግጥሙን ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)
በመጥፎ አገዛዝ ሀገር ሲታመስ፣
በደልና ግፍ ህዝብ ላይ ሲደርስ።
በዲሞክራሲ በፍትህ እጦት፣
ሰዉን በረሃብ ሲቀጡት በሞት።
ምን ትሠራለህ እዚህ ተቀምጠህ፣
ከጀግኖች አብር ውጣ ተነስተህ።
እያለኝ ልቤ መንፈሴ ሮጦ፣
አካሌን ሳየው እዚህ ተቀምጦ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...እህ ዛዲያማ! (ቅጽ ፪)
ከወለላዬ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)
እህ ዛዲያማ እህ ዛዲያማ
በአንድ ጎጆ አንድ ቁርንጮ ይነጠፍና እንድትናገር ይፈቀድና
በዛ ጎዳና ገፍተህ ስትሄድ
ብለው ይሉሃል ወሕኒ ቤት ውረድ
ምን ትላላችሁ ይሄንን ጉዳይ
ደኅናው ሲታሰር ተቀምጦ ገዳይ
ሙሉውን አስነብበኝ ...