ደመራ (ክንፈሚካኤል ገረሱ)
ክንፈሚካኤል ገረሱ
የሦስት ወር ክረምት ቅዝቃዜው፣
ዶፍ ውሽንፍሩ ብርቅርቅታው፣
የሞላው ጅረት ያናጠረው።
ጎደለ ወንዙ አደብ ገዛ፣
ነጎደ ግዜው እንደዋዛ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ክንፈሚካኤል ገረሱ
የሦስት ወር ክረምት ቅዝቃዜው፣
ዶፍ ውሽንፍሩ ብርቅርቅታው፣
የሞላው ጅረት ያናጠረው።
ጎደለ ወንዙ አደብ ገዛ፣
ነጎደ ግዜው እንደዋዛ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ክንፉ አሰፋ
ከአጭር ግዜ እረፍት በኋላ፣ EBC ላይ ብቅ ያለው "ቤቶች" በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በክፍል185 እጅግ አስደምሞናል። ተመልካቹ ሕዝብ በማኅበራዊ ድረ-ገጾች ጥላሁን ጉግሳ ላይ እየወረደበት ያለው "አሽቃባጭ፣ የወያኔ አቃጣሪ ..." ወዘተ ውግዘቶችና ስድቦችን ባልጋራም፤ ይህ አንጋፋ አርቲስት ጥበብን የፖለቲካ መደለያ ስለማድረጉ ግን ምስክር አያሻም። በአንድ ወቅት እጅግ ተወዳጅ የነበረ ይህ ድራማ በመጠነኛ የሕወሓት ልማታዊ ቅኝት እየተቃኘ መጥቶ፤ አሁን ላይ ወገን የለየ ይመስላል። ዶፍ ሲጥል ገሚሱ ይበሰብሳል፤ ሌላው ተጠልሎ ይመለከታል፤ ጥቂቱ ደግሞ ይቀልዳል። ቀልደው ሞተዋል!
ሙሉውን አስነብበኝ ...ክንፈሚካኤል ገረሱ
የትላንት አብሮ አደጉ ባልደረባው፣
የትላንት ወዳጁ ባልንጀራው፣
ስኬት ሲሸሸው ስኬት ሲርቀው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ክንፈሚካኤል ገረሱ
ግብ 'ሚመታበት ያለሙት ያሰቡት፣
የሚሰወሩበት ከፈተና እንቅፋት።
የሚደሰቱበት በሄዱበት ሁሉ፣
የሚፋቀሩበት ካዳም ዘር በሙሉ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ክንፈሚካኤል ገረሱ
እርሷ ስታፌዝ ሰማሁና፣
እርሱም ሲያሽሟጥጥ አየሁና።
ሙሉውን አስነብበኝ ...