ሁኔታሽ ቢገርመኝ (እሸቱ ታደሰ)
እሸቱ ታደሰ
ዓይነ ደረቅ አልሽኝ፣ ከልብህ አታላይ
ዓይኔን ግንባር ያርገው፣ የምትል አስመሳይ?
ይሁና …
ሙሉውን አስነብበኝ ...እሸቱ ታደሰ
ዓይነ ደረቅ አልሽኝ፣ ከልብህ አታላይ
ዓይኔን ግንባር ያርገው፣ የምትል አስመሳይ?
ይሁና …
ሙሉውን አስነብበኝ ...ክንፈሚካኤል ገረሱ
አረንጓዴ ስታይ ስትሆኝ አረንጓዴ፣
ከቀዩም ስትቀርቢ ስትለወጭ ባንዴ።
ከጥቁሩም ስትደርሺ ስትጸልሚ ፈጥነሽ፣
ሙሉውን አስነብበኝ ...እሸቱ ታደሰ (Eshe Man Tade)
ይሄ ሰው ጠገበ ማሰብም ተሳነው
ወንድሙን ጠቁሞ ለእስር ዳረገው
ምን ይጠቅመው ይሆን ሲሰቃይ ወንድሙ?
ደስታ በዚ አይገኝ በሚፈሰው ደሙ
ላገር እና ወገን ቅድሚያውን ለግሶ
ሕዝብን ለመታደግ ከራሱ ቀንሶ
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ወለላዬ ከስዊድን
ይባላል ...
ድሮም ይነገራል
ትልቅ ሰው ትልቅን ያስከትላል ሲባል
በፊትም ሰምተናል
ይኸው ዕውነት ሆኖ ሲፈጸም አየን ቃሉ
በነጋሽ ገ/ማርያም፣ በተስፋዬ ሳህሉ
እሸቱ ታደሰ
በሆነ ባልሆነው ሕዝብን ከነካኩት
እሺ ይሁን ብሎ ችሎ ተሸክሞት
ይኖር ይኖርና ጊዜ እስኪመጣለት
አንድ ቀን ሲበቃው እምቢኝ ያለ ለታ
ግፉ ከጫፍ ደርሶ ሲበዛ ኡኡታ
ሙሉውን አስነብበኝ ...