"... ሕገወጦችን ከምርጫ በኋላ እንከሳለን ..." አቶ መለስ ዜናዊ
ተሻገር በላይ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
"... ሕገወጦችን ከምርጫ በኋላ እንከሳለን ..." የሚለው ንግግር የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ሊቀመንበር፣ የኢህአዲግ ሊቀመንበር፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት አቶ መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ከተናገሩት ውስጥ የተወሰደ ነው። ይህ አባባላቸው አዲስ ሆኖብኝ ሳይሆን ከምርጫ ሂደት ጋር ሲታይ አግባብ የሌለው መሆኑን ወዳጆቻቸውና ደጋፊዎቻቸው ማየት ቢችሉ ብዬ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...


ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በእንግሊዝ ፓርላማ ተካሄደ
ኩችዬ - መጋቢት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. (ማርች 10 ቀን 2010 እ.ኤ.አ.) 


