ተስፋዬ ገብረአብ

እነሆ! “የስደተኛው ማስታወሻ” የተባለው መድፍ ተሠርቶ ተገባዶአል …

በዚህ አያያዜ ቶሎ የምጨርሰው ይመስለኛል። “ስደት” ርዕሰ ጉዳዩ ሰፊ ነው። ይፃፍ ከተባለ 20 ጥራዝም አይበቃው። ሆኖም አጀንዳዬ ከሀገራችን ፖለቲካ ሊያፈነግጥ እንደማይችል ግልፅ ነው። የአብዛኛው የስደት ምክንያቱ ፖለቲካውም አይደል? በመሆኑም ስደትና ፖለቲካውን ከወቅታዊ ጉዳዮቻችን ጋር እያዋሃድኩ እተርካለሁ።

 

“የስደተኛው ማስታወሻ”ን የተሟላ ለማድረግ አውሮፓን እየዞርኳት ነው።

ስዊድን፣ ጀርመን፣ ፊንላንድ፣ ሆላንድና ቤልጅየምን ያዳረስኩ ሲሆን፣ ራሺያ እና ፈረንሳይ በቅርቡ የምፈፅማቸው ጉዞዎች ይሆናሉ። “የስደተኛው ማስታወሻ” የትረካ ማእከሌ ኔዘርላንድስ ናት። ሆላንድ ላይ እንደ ሌቤ ያገኘሁት የአበሻ ሰው ታሪክ የኛን ዘመን አመፀኛ ስደተኛ መወከል ይቻለዋል። የአመስተርዳም “እሳቶች”ም ታሪክ መስራት ጀምረዋል። ከበረቱ ጅማሬው ለትውልድ የሚያልፍ ይሆናል። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!