አቶ በረከት በሰንደቅ ጋዜጣ በሰጡት አስተያየት ላይ

አቶ በረከት ስምኦን Bereket Simonግርማ ካሳ

አቶ በረከት ስምኦን አገር ውስጥ ለሚታተም የሰንደቅ ጋዜጣ የሰጡትን አስተያየት አውራምባ ታይምስ ድህረ ገጽ ላይ ተለጥፎ አነበብኩት። የተለዩ በረከት ስምኦንን አላነበብኩም። ያው ድሮም የምናውቃቸው በረከት ስምኦን ናቸው፤ ብስለትና ትህትና የጎደላቸው፣ በሚቃወሟቸው ወገኖች ላይ የሚያከሩ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የሃይለማርያም አንገት

ሃይለማርያም ደሳለኝ Hailemariam Desalegneተስፋዬ ገብረአብ

ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡ ጊዜ በመከላከያና በሲቪል የህወሃት አባላት ዘንድ አቧራው ጨሶ እንደነበር አስታውሳለሁ። አባላቱ የፖለቲካውን ጨዋታ አልተረዱትም ነበር። በወቅቱ የነጋሶ ሹመት የይስሙላ መሆኑን ማስረዳት፣ ለህወሃት መሪዎች ፈተና ሆኖባቸው ነበር። ህወሃት አሁንም ተመሳሳይ ችግር ገጥሞታል። ምናልባትም በቀጣዩ የሃይል አሰላለፍ የህወሃት የበላይነት እንደተጠበቀ መሆኑን ማሳመን ካልቻሉ መፈንቅለ መንግስት ሊያጋጥም ይችላል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

“መለስ ስለሞቱ የስዬ ጎራዴ ወደ አፎቱ”

አዜብ ጌታቸው

አቶ ስዬ አብርሃ በአቶ መለስ የቦናፓርቲዝም ስሌትና ማጣፋት ህይወታቸውን ለመስጠት ከቆሙለት ድርጅት መባረራቸው ሳይበቃ 6 ዓመታትን በዘብጥያ አሳልፈዋል፡፡ በኔ እምነት የአቶ መለስ አይራሬነትና ጭካኔ ከተገለጠባቸው በርካታ ውሳኔና እርምጃዎቻቸው አንዱና ዋንኛው ይህ በአብሮ አደግ ጓደኞቻቸው ላይ የወሰዱት ምህረት የለሽ እርምጃ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ተሸናፊው ሶፊያን አህመድ ነበር

አቶ በረከት ስምዖን Ato Bekreket Semeonተስፋዬ ገብረአብ

የኢህአዴግ ምክርቤት ጉባኤ ተጠናቆአል። ምክር ቤቱ ሃይለማርያምና ደመቀን ዋና እና ምክትል አድርጎ መርጦአል። በዚህ ምርጫ አነጋጋሪ የሆነው፣ ከምርጫው በፊት፣ “ታጋይ የነበረ ለምርጫ አይቀርብም” በሚል ማሳሰቢያ ከበረሃ የገቡ ታጋዮች ሁሉ ራሳቸውን ከምርጫ ማግለላቸው አንዱ ነበር። በጥቆማው ወቅት ከህወሃት እጩ ሆኖ ለውድድር የቀረበ አለመኖሩ ሌላው አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኖአል። ሶስት ሰዎች ተጠቆሙና ሁለቱ ተመረጡ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ፕሬዚደንት ኦባማን ለድጋሜ ምርጫ ለምን አንደምደግፋቸው

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)

በ2008 ምርጫ ወቅት ዕጩውን ፕሬዜዳንት ኦባማን በደስታ ነበር የደገፍኳቸው? በእርግጠኝነት! ባለፉት አራት ዓመታት ጊዜ ያከናወኑት ሁሉም  ተግባራቸውንስ የምስማማበት ነው? ፈጽሞ! በ2008 የገቡትን ቃላቸውንስ በሙሉ አክብረዋል? እንዲያዉም! በ2012 በፕሬዜዳንት ኦባማ ቅር ተሰኝቻለሁ? በሚገባ! ግን: እኮ አኔ ብቻ ሳይሆን  በ2008 የደገፏቸው በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካኖችም ቅሬታ አላቸው፡፡

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ርጥብ ወሬ ከሀገሬ (ከአዲስ አበባ)

ሀሙስ መስከረም 3 ቀን 2005 ዓ.ም “መጅልሱ ይለወጥ!” የሚል አቋም ያላቸውና ወኪሎቻቸው ከእስር እንዲፈቱ የሚጠይቁ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ያለ ብሔር፣ ያለ ጾታና እድሜ ልዩነት፤ በሚኒሊክ ሀውልትና በአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ተሰባስበው አርፍደዋል። ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ