ድንቄም የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን? ማስተር ፕላኑማ የዘ-ህወሓት ነው!
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም:- ነጻነት ለሀገሬ)

የጸሐፊው ማስታወሻ፡ መለያ ምልክት ምንድን ነው? ደህና፣ “በስም ውስጥ ያለው ምንድን ነው? ያ ጽጌረዳ እያልን የምንጠራው/በሌላ በማንኛውም ስም ቢጠራም ያው ጣፋጭ ሽታው መሽተቱ አይቀርም…“ ብሎ ነበር ሸክስፒር። “ካራቱሪ እና የሕንድ ኃያልነት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ በቅርቡ ባቀረብኩት ጽሑፍ በካራቱሪ ዓለም አቀፍ ከኢትዮጵያ በተነጠቀው መሬት ላይ የበቀሉት ጽጌረዳዎች በእርግጥ ጽጌረዳዎች አይደሉም የሚለው እውነት ሊሆን ይችላል። ይህ በኢትዮጵያ የመሬት ነጠቃ እና ዘረፋ እያካሄድኩት ያለው ጽሑፍ ለሶስተኛው ጊዜ ያዘጋጀሁት ትችቴ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...










