ዘራፊ ሚሊየነሮች
ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
ውድ አንባቢያን ወደ ዋናው ጉዳይ ከመሄዴ በፊት ልጠቁም የምፈልገው ነገር የማቀርባቸውን ጽሁፎች በተመለከተ የምትጽፉልኝን አስተያየቶች፤ ትችቶችን አጠቃለው ሁሉንም በጥሞና አነባቸዋለሁ። እናም ሁላችሁንም ከልቤ ሳላመሰግን አላልፍም። ትችት ያስተምራል። የድጋፍም ሀሳብ ያስተምራልም ያበረታታልም። ሁለቱም እኩል ይጠቅማሉ። ወደፊት ከምትልኩልኝ መልሶች አለፍ አለፍ እያልኩ አጠር አጠር ያሉትን ሁለቱን ላንባቢያን አቅርቤ ወደምናገረው ነገር አልፋለሁ። ከዛሬ ልጀምርና “አያልቅበት .. “ ለሚለው ከደረሱኝ አስተያየቶች ሁለቱን ተመልከቱና ወደ አቅርቦቱ እንሂድ። ሙሉውን አስነብበኝ ...


