ከዳር ቆሞ ለዉጥን መጠበቅ የህልም እንጀራ

ፍስሀ እሸቱ (ዶ/ር)

በሀገራችን ያለዉን ሁኔታ ስንመለከተዉ በጥቂት ቃላት ማጠቃለል የቻላል። ይህም ከድጡ ወደ ማጡ የሚለዉ በጥሩ ሁኔታ የሚገልጸዉ ይመስለኛል። አበዉ ጉልቻ ቢለዋወጥ እንደሚሉ አፈናዉ፤ ስለላዉ፤ እስሩ፤ ግድያዉ፤ ስደቱ፤ ዘረፋዉና፤ ማናለብኝነቱ ሳይቋረጥ ቀጥሏል። አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትርና አጋሮቻቸዉም ደግመዉ ደጋግመዉ አስረግጠዉ እንደተናገሩት ለዉጥ የሚባል ነገር እንደማይታሰብና የነበረዉ ሁኔታ ባለበት እንደሚቀጥል ነዉ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

“ቴዎድሮስ የት ገባ?”

ነፍሳቸውን ይማርና! የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ በአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ ጉብኝት እያደረጉ ነው፤ ለተማሪዎች ንግግር ካደረጉ በኋላ “አሁን ጥያቄ ካላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ” አሉ። ...

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ሱዛን ራይስና የአፍሪካ ሰለስተ እርኩሳን

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሃገሬ)

የሰለስተ እርኩሳን እመቤት

ሱዛን ራይስ፤ የወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የዩ ኤስ አሜሪካ አምባሳደር ከአፍሪካ አታላይ፤ ጮሌ፤ ስግብግብ ራስ ወዳድ ዲክታተሮች ጋር ላለፉት አሰርት ዓመታት ስታሽቃብጥና አሸሸ ገዳሜ ስትል ነበር። ከዚህ ያለፈ ውግዘታዊ አስተያየት በተቺዎችች ተሰንዝሮባታል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የጦር ሃይሎች ጠ/አዛዥ ማነው?

(እየሩሳሌም አርአያ)

በከፍተኛው ፍ/ቤት ዳኛ ሆነው ለረጅም ዓመት አገልግለዋል፤ ከዚያ ከለቀቁ በሁዋላ በጥብቅና ሙያ እየሰሩ ይገኛሉ። ታዋቂው የህግ ባለሙያ አነጋጋሪ በሆኑ የኢህአዴግ የፈጠራ ክሶች ዙሪያ ለተከሳሾች ጥብቅና በመቆምና በድፍረት በመሙዋገት ይታወቃሉ። በ1997 ከአንድ የፈጠራ ክስ ጋር በተያያዘ ለተከሳሾች ጥብቅና ቆመው ነበር፤ በፌደራል ጠ/ፍ/ቤት በተሰየሙ ዳኛ ተብዬዋች ተግባር ክፉኛ የተበሳጩት እኚህ የህግ ባለሙያ በወቅቱ እንዲህ አሉኝ፥ ሙሉውን አስነብበኝ ...

አያልቅበት የወንጀለኞች መንግስት

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)

በሀገራችን በየጊዜው የስርዓቱ መገለጫና በስልጣን ላይ ያሉት ግለሰቦች ውለኛ ባህሪ ነጸብራቅ የሆኑ ርካሽና አደገኛ እርምጃዎች፤ ሲወሰዱ ማየት እንግዳ ነገር አይደለም። ሀያ አንድ አመት። አሁን የባሰው ነገር የኢትዮጵያን ህዝብ ቁርጠኝነትና ቁጣ ለመፈታተን ወያኔ ህዝባዊ ሰሜትን የሚአነቁር ስራ ባለመታከት እየሰራና ወንጀልም እየፈጸመ መቀጠሉ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...

እጅግ አሳሳቢው የአሳይ የሕዝብ ት/ቤት ጉዳይ

ይድረስ ለወላጆች እና ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት

ኃ/ገብርኤል መላኩ (የአሳይ ት/ቤት መምህር)

ይህ ነጻ አስተያየት ነው። እውነቱን ማወቅ የፈለገ ማነኛውም መገናኛ ብዙኃንም ሆነ የመንግስት አካላት ጉዳይን በምስጢር በመከታተል እና በማጣራት እውነቱን መድረስ ይችላሉ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በኃይማኖት ካባ ሥር - ጸያፍ ፖለቲካ

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.

"... ዛሬም ከ55 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ ቤተ-ክርስቲያን አባቶች፣ የዛሬ ሃያ ዓመት የፈፀሙትን ስህተት ለማረም ወኔ ማጣታቸው ያስደንቃል። ታሪክ ጠቅሰን፣ የዛሬ 55 ዓመት የኢትዮጵያ ቤተ-ክርስቲያን መሪዎች እንዴት በዜግነት ባዕድ ለሆኑት፤ ነገር ግን በኃይማኖት መሪነታቸው ለሚያከብሯቸው ለብፁዕ ዳግማዊ አቡነ ዮሳብ እንደተከራከሩና ታሪክም እንደሰሩ እናስታውሳችሁ። ..."

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ትዝብት

ይኸነው አንተሁነኝ

1. ውሃ ቅዳ ውሃ መለስ ወያኔና ሰሞንኛ እንቅስቃሴው

በወያኔ ውስጥ ስልጣን የዛፍ ላይ እንቅልፍ ነው ብሎ ነበር አሉ ባለ ራዕዩ የወያኔው መሪ። ባለስልጣኖች በስልጣናቸው ቢባልጉ በወያኔ መንደር በታወቀው የግምገማ ጁዶ አማካኝነት እንዘርራቸዋለን ለማለት ይመስላል የባለራዕዩ ጎጠኛው መለስ ንግግር። የሚደንቀውና ይህን ጉዳይ አሳሳቢ የሚያደርገው ግን ልክ አሁን በወያኔ መንድር እንደሚታየው ባለጌው ከጨዋው አጅግ በዝቶ በሚታይበት ጊዜ ምን ይደረጋል የሚለው ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ነግ በኔ?... (ቁጥር አንድ)

ከግርማ እንድሪያስ

የኢህአዴግ ባለስልጣናት ከጠ/ሚ/ር ፍቅረስላሴ ወግደረስ ምን ይማራሉ?

… ጠ/ሚ/ሩ አጋሮቻቸውንና እኩዮቻቸውን በማሰባሰብ ወደ ከርቼሌ ወረዱ። እስረኞቹን ለመጎብኘት። የፖሊስ ሰራዊቱም፣ የመከላከያውም አዛዦች ተከተሏቸው። በወቅቱ፤ ከረጅም የስልጣን አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጎዜ በ ‘ትልቅ’ ባለስልጣን እንደተጎበኘ የተነገረለት ይህ ወህኒ ቤት ከወግደረስ ልጅ ስጦታም ቢጤ ተበርክቶለት ነበር። ዛሬም ድረስ የሚወራለት ስጦታ!... ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ