'ሕገ-ወጥ ድርጊት ተፈፀመብኝ' የሚል ከሕገ-ወጦች ጋር አያብርም
ታምራት ታረቀኝ
አቶ ስየ አብርሃ መጽሐፍ ጻፉ ሲባል ለማግኘት ጉጉት ያደረብኝ ከደደቢት እስከ ምኒልክ ቤተመንግሥት በነበረው ጉዞ አበይት የሆኑትን ይልቁንም ሌላው ተራ ታጋይ ሊያውቃቸው የማይችላቸውን ግን ትውልድ ሊያውቃቸው ታሪክም ሊመዘግባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ይተርኩልናል በሚል ስሜት ነበር።
ይህ ቢቀር ለርሳቸውና ለአቶ መለስ መለያየት ምክንያት ብለው የሚጠቅሱትና ከ700 ሺህ በላይ ወገኖቻችንን እንደበላ የሚነገርለት የኢትዮ-ኤርትራን ጦርነት ስረ ምክንያት ይነግሩናል፤ ኤርትራ የግል ኢትዮጵያ የጋራ ሆነው የነበረበትንም ምስጢር ያጫውቱናል፤ ለጦርነቱ መቀስቀስ የነበረውን ድርሻም ያሳዩናል፤ ... ወዘተ የሚል እምነት ነበረኝ። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)