የወገን ጦር ትዝታዬ
”... ”የወገን ጦር ትዝታዬ” የተሰኘው ይሄ መጽሐፍ የደርግን የ17 ዓመት ታሪክ ለማወቅ የሚሹ በሙሉ ሊያነቡት፣ ሊመረምሩት፣ ለትውልድ ሊያሳልፉት የሚገባ መጽሐፍ ነው ብዬ አምናለሁ። ስለደርግ ብዙም መጻሕፍት አልተፃፉም፤ በተለይም በደርግ አባላትና በወቅቱ በከፍተኛ ሥልጣን ላይ የነበሩ ግለሰቦች የሚያውቁትን ታሪክ ለትውልድ አላካፈሉም። ...” |
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5