አብን

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)

ጥያቄውን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አቅርቧል

ኢዛ (ሰኞ ሰኔ ፳፱ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. July 6, 2020)፦ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ ሰኞ ሰኔ 29 ቀን በሊቀመንበሩ በአቶ በለጠ ሞላ አማካኝነት በሰጠው መግለጫ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሕወሓት የሠጠውን የፓርቲ ምዝገባ ሰርቲፊኬት እንዲሰርዝ ጥያቄ አቀረበ።

አብን ከዚህ ቀደም ባልተገባ መንገድ ወደ ትግራይ የተከለሉ ናቸው ባላቸው አካባቢዎች ሕወሓት ሊያካሒደው ባሰበው ምርጫ ላይ የእግድ ጥያቄ ያቀረበ መኾኑን መዘገባችን አይዘነጋም። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ