National Election Board of Ethiopia (NEBE)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ (ምርጫ 2013)

የሁሉም የምርጫ ክልሎች የምርጫ ውጤት እጁ ገብቷል

ኢዛ (ሰኞ ሰኔ ፳፰ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 5, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሁሉንም የምርጫ ክልሎች ውጤት በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ ይፋ እንደሚያደርግ አስታወቀ።

በአሁኑ ወቅት የሁሉም የምርጫ ክልሎች የምርጫ ውጤት እጁ እንደገባ ያመለከተው ቦርዱ፤ በሕጉ መሠረት የመጨረሻውን የምርጫ ውጤት በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ ይፋ እንደሚያደርግም፤ ይህንን ዜና በተዘገበበት በአሁኑ ሰዓት እየተሰጠ ባለ መግለጫ ላይ ተገልጿል። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ