Teddy Afro ቴዲ አፍሮ
 

Ethiopia Zare (ሐሙስ ነሐሴ 7 ቀን 2001 ዓ.ም. August 13, 2009)፦ ላለፉት 484 ቀናት በእስር የቆየው ወጣቱ እውቅ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 7 ቀን 2001 ዓ.ም. በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ 12፡30 አካባቢ ከእስር መለቀቁን የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ገለጹ።

አርቲስቱ ትናንት ሊፈታ እንደነበር የሰሙ በርካታ አፍቃሪዎቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ በቃሊቲ እስር ቤት ሲጠብቁት የቆዩ ቢሆንም፤ ምክንያቱ ለጊዜው ባልታወቀ ምክንያት ሳይፈታ መቅረቱን መዘገባችን አይዘነጋም።

 

የአፈታቱን ሁኔታን አስመልክቶ ሰፋ ያለ ዘገባ አጠናክረን በተቻለን ፍጥነት ለማቅረብ እንሞክራለን።

 

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ