Hale & W/t Birtukan

Ethiopia Zare (ረቡዕ መስከረም 26 ቀን 2003 ዓ.ም. October 6, 2010)፦ ላለፉት 647 ቀናት በቃሊቲ እስር ቤት ታስረው የነበሩት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ዛሬ ረቡዕ መስከረም 26 ቀን 2003 ዓ.ም. (ኦክቶበር 6 ቀን 2010 እ.ኤ.አ.) በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር አምስት ሰዓት አካባቢ መፈታታቸውን የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ገለጹ።

 

ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ ለልጇ ሕፃን ሐሌ ሚደቅሳ፣ ለእናቷ፣ ለዘመዶች፣ ለወዳጆችዋ፣ እንዲሁም ለደጋፊዎቻቸው በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ እንኳን ደስ ያላችሁ ትላለች።

 

ቀሪ ዘገባ ዘግይተን ለማቅረብ እንሞክራለን።

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ