PM Abiy Ahmed (L) and Abdel Fattah Al-burhan (R)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና ሉ/ጄ/ል አብደል ፈታህ ካማሩዲን ኢስማኤል

ሱዳን ድንበርዋን ዘግታለች

ኢዛ (ረቡዕ ጥቅምት ፳፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. November 4, 2020)፦ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት ድንበር ላይ ጠንካራ የጋራ የጸጥታ ለማካሔድ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ጋር መስማማታቸውን የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹ።

ሚኒስትሩ ኦማር ካማሩዲን ኢስማኤል ይህንን የገለጹት፤ ለሁለት ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ኃላፊ አብደል ፈታህ አልቡርሃን ወደ ሱዳን ከተመለሱ በኋላ ነው።

እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጻ፤ ሚ/ር አብደል ፈታህ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በሁለቱ አገራት አዋሳኝ ድንበር ላይ በጋራ የተጠናከረ የጸጥታ ጥበቃ ለማድረግ ተስማምተዋል።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአሁኑ ወቅት ሱዳን ድንበርዋን ስለመዝጋትዋ እየተነገረ ነው። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ