ብርቱካን ሚደቅሳ ትፈታ!!

Ethiopia Zare (ሐሙስ የካቲት 26 ቀን 2001 ዓ.ም. March 5, 2009)፦ የብርቱካን ሚደቅሳን መታሰር በመቃወም ካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያኖችና ጉዳዩ ያሳሰባቸው ሀገር ወዳዶች ለካናዳ ምክር ቤት (THE CANADIAN HOUSE OF COMMONS) የሚሰጥ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ደብዳቤ በመፈረም ላይ መሆናቸው ታወቀ።

 

ደብዳቤው ከዲሴምበር 28 ጀምሮ በድጋሚ በእስር ላይ የምትገኘውን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር እንድትፈታ የሚጠይቅ ከመሆኑም በላይ በሀገሪቱ የሚደረገውን የሰብዓዊ መብት ረገጣ እንዲቆም የሚጠይቅ መሆኑ ተገልጿል።

 

የድጋፍ ደብዳቤውን በመፈረም ካናዳ በኢትዮጵያ ውስጥ ዲሞክራሲና ፍትሕ እንዲሰፍን በሚደረገው ጥረት ካናዳ ቀጥተኛ ተሳታፊ እንድትሆን ያድርጉ። ደብዳቤውን ለመፈረም እዚህ ይጫኑ!

 

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ